Lyrics

እንዴት ብዬ እንዴት ልተዋት እንደራሴ ነዉ የምወዳት እንዴት እንዴት ብዬ እንዴት ልተዋት እንዴት እንዴት ብዬ እንዴት ልተዋት እንዴት ብዬ እንዴት ልተዋት እንደራሴ ነዉ የምወዳት እንዴት እንዴት ብዬ እንዴት ልተዋት እንዴት እንዴት ብዬ እንዴት ልተዋት እንኳንስ ልተዋት ለአንድ ቀን ከጐኗ ተነጥዬ አይዋጥልኝም የምበላዉ እህል እሷን ጥዬ የአንድ ህመሜ ፈዋሽ ለኔ እንደሷ ሚሆን ማንም የለም በልቤ ተፅፋ አብራኝ ትኖራለች ለዘላለም ቢያስገርም ለሰሚዉ ፍቅራችን በወሬ አይበሽ ቤታችን በፍቅር ከበራ ሻማችን አይጠፋም ምን ጊዜም ተስፋችን ቢያስገርም ለሰሚዉ ፍቅራችን በወሬ አይበሽ ቤታችን በፍቅር ከበራ ሻማችን አይጠፋም ምን ጊዜም ተስፋችን እንዴት ብዬ እንዴት ልተዋት እንደራሴ ነዉ የምወዳት እንዴት እንዴት ብዬ እንዴት ልተዋት እንዴት እንዴት ብዬ እንዴት ልተዋት እንዴት ብዬ እንዴት ልተዋት እንደራሴ ነዉ የምወዳት እንዴት እንዴት ብዬ እንዴት ልተዋት እንዴት እንዴት ብዬ እንዴት ልተዋት ሰዉ ለምን ያወራል መሃላችን ገብቶ በፍቅራችን ላይሳካ ነገር ምነዉ ባይደፈርስ ሰላማችን ባያዉቁን ነዉ እንጂ ቤታችን በወሬ መች ይፈርሳል ፅናቱን ሰቶናል እምነታችን አለ ይታገሳል ቢያስገርም ለሰሚዉ ፍቅራችን በወሬ አይበሽ ቤታችን በፍቅር ከበራ ሻማችን አይጠፋም ምን ጊዜም ተስፋችን ቢያስገርም ለሰሚዉ ፍቅራችን በወሬ አይበሽ ቤታችን በፍቅር ከበራ ሻማችን አይጠፋም ምን ጊዜም ተስፋችን እንዴት ብዬ እንዴት ልተዋት እንደራሴ ነዉ የምወዳት እንዴት እንዴት ብዬ እንዴት ልተዋት እንዴት እንዴት ብዬ እንዴት ልተዋት እንዴት ብዬ እንዴት ልተዋት እንደራሴ ነዉ የምወዳት እንዴት እንዴት ብዬ እንዴት ልተዋት እንዴት እንዴት ብዬ እንዴት ልተዋት ቢያስገርም ለሰሚዉ ፍቅራችን በወሬ አይበሽ ቤታችን በፍቅር ከበራ ሻማችን አይጠፋም ምን ጊዜም ተስፋችን ቢያስገርም ለሰሚዉ ፍቅራችን በወሬ አይበሽ ቤታችን በፍቅር ከበራ ሻማችን አይጠፋም ምን ጊዜም ተስፋችን ቢያስገርም ለሰሚዉ ፍቅራችን በወሬ አይበሽ ቤታችን በፍቅር ከበራ ሻማችን አይጠፋም ምን ጊዜም ተስፋችን ቢያስገርም ለሰሚዉ ፍቅራችን በወሬ አይበሽ ቤታችን በፍቅር ከበራ ሻማችን አይጠፋም ምን ጊዜም ተስፋችን
Writer(s): Elias Melka Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out