Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Michael Belayneh
Michael Belayneh
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Elias Melka
Elias Melka
Songwriter

Lyrics

ፍቅር ይሻላል ግድ የለም ደስታን ማራቅ ጥሩ አይደለም ፍቅር ይሻላል ግድ የለም ደስታን ማራቅ ጥሩ አይደለም የምን ጣልጣል ነው የምን ገፋ ገፋ መድከሜን ስታውቂው ለፍቅርሽ ስለፋ እስኪ ምን አገኘሽ ተናገሪ ልስማሽ የራቀኝ መንፈስሽ ሲብስብኝ ጭራሽ እዩት ደመቀ ኑሮዬ በሷ ታድሶ ጓዳዬ እያልኩኝ ስናገር ባንቺ እምነቴን ጥዬ ጅምር ፍቅራችን አምሮበት መጣር ሲገባሽ ለማየት እስኪ ምን አመጣው ይህን ሗላ መቅረት አይዞህ ከጎንህ ነኝ በርታ እንደማለት የምን ጣልጣል ነው የምን ገፋ ገፋ መድከሜን ስታውቂው ለፍቅርሽ ስለፋ እስኪ ምን አገኘሽ ተናገሪ ልስማሽ የራቀኝ መንፈስሽ ሲብስብኝ ጭራሽ ፍቅር ይሻላል ግድ የለም ደስታን ማራቅ ጥሩ አይደለም ብታስቢ ምነው ነገም ሌላ ቀን ነው ፍቅር ይሻላል ግድ የለም ደስታን ማራቅ ጥሩ አይደለም ብታስቢ ምነው ነገም ሌላ ቀን ነው የምን ጣልጣል ነው የምን ገፋ ገፋ መድከሜን ስታውቂው ለፍቅርሽ ስለፋ እስኪ ምን አገኘሽ ተናገሪ ልስማ የራቀኝ መንፈስሽ ሲብስብኝ ጭራሽ በቃል እምነትሽ መያዜ ከሚሆን ትርፉ ትካዜ ትዝ ይበልሽ እንጂ ያሳለፍነው ጊዜ ልቤ በፍቅሽን ካመነ እንዲ በድንገት ካዘነ ያ ጣፋጭ ያ ደስታ ለይምሰል ከሆነ እድሜያችን በከንቱ ለምንስ ባከነ ፍቅር ይሻላል ግድ የለም ደስታን ማራቅ ጥሩ አይደለም ፍቅር ይሻላል ግድ የለም ደስታን ማራቅ ጥሩ አይደለም ፍቅር ይሻላል ግድ የለም ደስታን ማራቅ ጥሩ አይደለም ብታስቢ ምነው ነገም ሌላ ቀን ነው ፍቅር ይሻላል ግድ የለም ደስታን ማራቅ ጥሩ አይደለም ብታስቢ ምነው ነገም ሌላ ቀን ነው ፍቅር ይሻላል ግድ የለም ደስታን ማራቅ ጥሩ አይደለም ፍቅር ይሻላል ግድ የለም ደስታን ማራቅ ጥሩ አይደለም ፍቅር ይሻላል ግድ የለም ደስታን ማራቅ ጥሩ አይደለም ፍቅር ይሻላል ግድ የለም ደስታን ማራቅ ጥሩ አይደለም
Writer(s): Elias Melka Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out