Lyrics

የሰማይ መሬቱ የባህር ስፋቱ እንዳለም ዳርቻ እንደርቀቱ አይኖችሽን ባይኔ ተዳክሜ እያየሁ ስወድሽ ስወድሽ ውድ እወድሻለሁ የሰማይ መሬቱ የባህር ስፋቱ እንዳለም ዳርቻ እንደርቀቱ አይኖችሽን ባይኔ ተዳክሜ እያየሁ ስወድሽ ስወድሽ ውድ እወድሻለሁ እንደ ፅጌሬዳ እንደ አደይ አበባ እንደ ከርቤ ብርጉድ እንደሎሚ ሽታ አበባ እንዳየ ንብ እኔ እወድሻለሁ ፍቅርሽን በፍቅሬ በፍቅርሽ ልቅመሰው ጡት እንዳየ ህፃን ወተት እንዳማረው ጠጋ በይ ዘመዴ አፍሽ ሂወቴ ነው አፈር መሬት ትቢያ እንደሚበላው ገላዬ ገላሽን ሲነካ የሚያልቀው የሰማይ መሬቱ የባህር ስፋቱ እንዳለም ዳርቻ እንደርቀቱ አይኖችሽም ባይኔ ተዳክሜ እያየሁ ስወድሽ ስወድሽ ውድ እወድሻለሁ አኔ እወድሻለሁ እንደማታ ጀምበር ያለም ቋንቋ አይበቃ ቢወራ በነገር ብዙ ሺህ ዘመናት እልፍ አእላፍ ለሊት ሚሊዮን መሰለኝ ፍቅሬ አንቺን ስወድሽ አበባ እንዳየ ንብ እኔ እወድሻለሁ ፍቅርሽን በፍቅሬ በፍቅርሽ ልቅመሰው እንደተወርዋሪ ኮኮብ የማልጠግብሽ ስወድሽ ስወድሽ ስወድሽ ስወድሽ የሰማይ መሬቱ የባህር ስፋቱ እንዳለም ዳርቻ እንደርቀቱ አይኖችሽን ባይኔ ተዳክሜ እያየሁ ስወድሽ ስወድሽ ውድ እወድሻለሁ ስወድሽ ስወድሽ ውድ እወድሻለሁ ስወድሽ ስወድሽ ውድ እወድሻለሁ ስወድሽ ስወድሽ ውድ እወድሻለሁ ስወድሽ ስወድሽ ውድ እወድሻለሁ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out