Lyrics

በፍቅርሽ ተይዞ ልቤ ደጅ ይጠናል እንድታናግሪው ፈልጎም ይሆናል በፍቅርሽ ተይዞ ልቤ ደጅ ይጠናል እንድታናግሪው ፈልጎም ይሆናል እዩት እዚያ ማዶ ከገደሉ ስር ጠይም ልጅ ይፈልቃል ውሀ ይመስል እናት አልረገመኝ አባት አልረገመኝ ብቻዬን መኝታ ምነው ደጋገመኝ በፍቅርሽ ተይዞ ልቤ ደጅ ይጠናል እንድታናግሪው ፈልጎም ይሆናል በፍቅርሽ ተይዞ ልቤ ደጅ ይጠናል እንድታናግሪው ፈልጎም ይሆናል ተዋት ተዋት አሉኝ ጎረቤቱ ሁሉ እንደኔ መች አዩት ሰውነትሽን ሁሉ አልጋው አንቺን ለምዶ ትራሱ አንቺን ለምዶ ይቀሰቅሰኛል ለሊት እንደመርዶ በፍቅርሽ ተይዞ ልቤ ደጅ ይጠናል እንድታናግሪው ፈልጎም ይሆናል በፍቅርሽ ተይዞ ልቤ ደጅ ይጠናል እንድታናግሪው ፈልጎም ይሆናል ወረቀቱ ከኔው ፀሀፊው ሳይቸግረኝ ነገር ወዲያ ወዲህ ሆነና ቸገረኝ ምን ያደርጋል ፖስታ ነጋዴ ቢያመጣው መገናኘት ነበር ናፍቆት የሚያወጣው በፍቅርሽ ተይዞ ልቤ ደጅ ይጠናል እንድታናግሪው ፈልጎም ይሆናል በፍቅርሽ ተይዞ ልቤ ደጅ ይጠናል እንድታናግሪው ፈልጎም ይሆናል ተዋት ተዋት አሉኝ ጎረቤቱ ሁሉ እንደኔ መች አዩ ሰውነትሽን ሁሉ አልጋው አንቺን ለምዶ ትራሱ አንቺን ለምዶ ይቀሰቅሰኛል ለሊት እንደመርዶ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out