Lyrics

እንደምታፈቅሪኝ ወይ እንደማፈቅርሽ አጥቼ የሚነግረኝ አጥተሽ የሚነግርሽ አለያይቶን ቀረ አለያይቶን ቀረ ማፈሬ ማፈርሽ ያንጊዜ ታስታውሺ እንደሆነ ሆነን ዝምተኞች በሩቁ እንደተፈላለግን ያውቁ ነበር ሰዎች አንድም ሰው ሳያደፋፍረን በማፈር ተጉዘን ቀርተናል ፍቅር ያመጣውን ለብቻችን ይዘን አንቺ አንደበትሽ እኔ አንደበቴ እያፈረ ልቤ ለልብሽ ልብሽ ለልቤ ሳይከፈት ቀረ አንቺ አንደበትሽ እኔ አንደበቴ እያፈረ ልቤ ለልብሽ ልብሽ ለልቤ ሳይከፈት ቀረ እንደምታፈቅሪኝ ወይ እንደማፈቅርሽ አጥቼ የሚነግረኝ አጥተሽ የሚነግርሽ አለያይቶን ቀረ አለያይቶን ቀረ ማፈሬ ማፈርሽ ውበትሽ ያ ግርማ ሞገስሽ ባያስደነብረኝ የምልሽ የምናዘዝልሽ ብዙ ቃል ነበረኝ አሁን ግን ወይኔ ወይኔ ማለት በፀፀት መንገብገብ ተረፈኝ በእንባዬ የተቦካ እንጀራ መመገብ አንቺ አንደበትሽ እኔ አንደበቴ እያፈረ ልቤ ለልብሽ ልብሽ ለልቤ ሳይከፈት ቀረ አንቺ አንደበትሽ እኔ አንደበቴ እያፈረ ልቤ ለልብሽ ልብሽ ለልቤ ሳይከፈት ቀረ አንቺ አንደበትሽ እኔ አንደበቴ እያፈረ ልቤ ለልብሽ ልብሽ ለልቤ ሳይከፈት ቀረ አንቺ አንደበትሽ እኔ አንደበቴ እያፈረ ልቤ ለልብሽ ልብሽ ለልቤ ሳይከፈት ቀረ አንቺ አንደበትሽ እኔ አንደበቴ እያፈረ ልቤ ለልብሽ ልብሽ ለልቤ ሳይከፈት ቀረ አንቺ አንደበትሽ እኔ አንደበቴ እያፈረ ልቤ ለልብሽ ልብሽ ለልቤ ሳይከፈት ቀረ
Writer(s): Abdu Kahssay Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out