Similar Songs
Credits
PERFORMING ARTISTS
Michael Belayneh
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Elias Melka
Songwriter
Lyrics
ፍቅር ይሻላል ግድ የለም
ደስታን ማራቅ ጥሩ አይደለም
ፍቅር ይሻላል ግድ የለም
ደስታን ማራቅ ጥሩ አይደለም
የምን ጣልጣል ነው የምን ገፋ ገፋ
መድከሜን ስታውቂው ለፍቅርሽ ስለፋ
እስኪ ምን አገኘሽ ተናገሪ ልስማሽ
የራቀኝ መንፈስሽ ሲብስብኝ ጭራሽ
እዩት ደመቀ ኑሮዬ በሷ ታድሶ ጓዳዬ
እያልኩኝ ስናገር ባንቺ እምነቴን ጥዬ
ጅምር ፍቅራችን አምሮበት
መጣር ሲገባሽ ለማየት
እስኪ ምን አመጣው ይህን ሗላ መቅረት
አይዞህ ከጎንህ ነኝ በርታ እንደማለት
የምን ጣልጣል ነው የምን ገፋ ገፋ
መድከሜን ስታውቂው ለፍቅርሽ ስለፋ
እስኪ ምን አገኘሽ ተናገሪ ልስማሽ
የራቀኝ መንፈስሽ ሲብስብኝ ጭራሽ
ፍቅር ይሻላል ግድ የለም
ደስታን ማራቅ ጥሩ አይደለም
ብታስቢ ምነው ነገም ሌላ ቀን ነው
ፍቅር ይሻላል ግድ የለም
ደስታን ማራቅ ጥሩ አይደለም
ብታስቢ ምነው ነገም ሌላ ቀን ነው
የምን ጣልጣል ነው የምን ገፋ ገፋ
መድከሜን ስታውቂው ለፍቅርሽ ስለፋ
እስኪ ምን አገኘሽ ተናገሪ ልስማ
የራቀኝ መንፈስሽ ሲብስብኝ ጭራሽ
በቃል እምነትሽ መያዜ ከሚሆን ትርፉ ትካዜ
ትዝ ይበልሽ እንጂ ያሳለፍነው ጊዜ
ልቤ በፍቅሽን ካመነ እንዲ በድንገት ካዘነ
ያ ጣፋጭ ያ ደስታ ለይምሰል ከሆነ
እድሜያችን በከንቱ ለምንስ ባከነ
ፍቅር ይሻላል ግድ የለም
ደስታን ማራቅ ጥሩ አይደለም
ፍቅር ይሻላል ግድ የለም
ደስታን ማራቅ ጥሩ አይደለም
ፍቅር ይሻላል ግድ የለም
ደስታን ማራቅ ጥሩ አይደለም
ብታስቢ ምነው ነገም ሌላ ቀን ነው
ፍቅር ይሻላል ግድ የለም
ደስታን ማራቅ ጥሩ አይደለም
ብታስቢ ምነው ነገም ሌላ ቀን ነው
ፍቅር ይሻላል ግድ የለም
ደስታን ማራቅ ጥሩ አይደለም
ፍቅር ይሻላል ግድ የለም
ደስታን ማራቅ ጥሩ አይደለም
ፍቅር ይሻላል ግድ የለም
ደስታን ማራቅ ጥሩ አይደለም
ፍቅር ይሻላል ግድ የለም
ደስታን ማራቅ ጥሩ አይደለም
Writer(s): Elias Melka
Lyrics powered by www.musixmatch.com