Lyrics

የኔ ጉዳይ የኔኑሮ ካሁን በሇላ ያንች ሆኗል የኔ ፍቅር የኔ ወለላ ቅድሚያ ምሠጥሽ ከምንም ለኔ በምድር ላይ ያለሽ ጉዳየ ነሽ የኔ ጉዳይ የኔ ኑሮ ካሁን በሇላ ያንች ሆኗል የኔ ፍቅር የኔ ወለላ ቅድሚያ ምሠጥሽ ከምንም ለኔ በምድር ላይ ያለሽ ጉዳየ ነሽ የቀን ጨለማ ዘመኔን እንባየ ቋጥሮ ሀዘኔን ከወደኩበት ብነሳም ባንች ብርታት ነው አረሳምም በፍፁም ሽህ ጉዳይ ቢረደር ጥቅር ቢል የኔ ነገር ላንች ያለኝ ሚሠሠት ነፍሴንም እስከመስጠት በፍቅር ስም ቃል እገባለሁ ዘላለ ሜን ወድሻለሁ ለምን ቢባል ትልቅ ጉዳየ ነሽ ቅድሚያ እምሰጥሽ እምወድሽ የኔ ጉዳይ የኔ ኑሮ ካሁን በሇላ ያንች ሆኗል የኔ ፍቅር የኔ ወለላ ቅድሚያ ምሠጥሽ ከምንም ለኔ በምድር ላይ ያለሽ ጉዳየ ነሽ ደስታን ሲርቃት መፈሴን ተስፋ ቆርጬ በራሴ ገምግሜ ነበር ሲጨቀኝ አችን ባይሰጠኝ ምን ሊውጠኝ ከፍ ዝቅ ቢል ሠማይ ታምር ቢፈጠር ምድር ላይ የቀረ ቢቀር የኔ ጦም ውሎ ቢያድር ጎኔ መች ሠበብ አበዛለው ሁን ያልሽኝን እሆናለው የኔ አለኝታ ትልቅ ጉዳየ ነሽ ቅድሚያ የምሠጥሽ የምወድሽ ሽህ ጉዳይ ቢደረደር ጥቅር ቢል የኔ ነገር ላንች የለኝም እሚሠሠት ነፍሴን እስከመስጠት በፍቅር ስም ቃል እገባለሁ ዘላለሜን ወድሻለሁ ለምን ቢባል ትልቅ ጉዳየ ነሽ ቅድሚያ የምሠጥሽ የምወድሽ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out