Lyrics

ሰው በቃህ እስኪለኝ ተመክሬ ተመክሬ ችዬ እንዴት ልሰማ የሰው ወሬ የሰው ወሬ ትቼ እንዳልተዋት ልቤ በሷ ታሞ ታምራለች ደግሞ ልሰጣት አይደልወይ ንፁህ ለቤን ንፁህ ልቤን እሷ መች ተገኝታ ወስዳ ቀልቤን ወስዳ ቀልቤን ትቼ እንዳልተዋት ልቤ በሷ ታሞ ታምራለች ደግሞ ደግሞኦኦ ገና ከማለፍሽ ቀልብ የራቀኝ እኔ አንቺ ምን ታደርጊው ወዶ ያኮራሽ አይኔ ዘነጋሁኝ ብለሽ ተመላለሺና ደግሞ ይደንግጥ ልቤ ደግመሽ እለፊና ላሳውቃት እንጂ እስክትገባ ከጄ ሺ ጉዳይ ባደርገው ማለፏን በደጄ ደግሞ በዚ ጊዜ ምን ሚታይ አለና ከሷ ወዲያ ላሳር አምላክ አይኔን ጤና ታምሪያለሽ ታምሪያለሽ በልቤ ቦታ አለሽ እስኪያመኝ አምረሻል ከልቤ ገብተሻል ታምሪያለሽ ታምሪያለሽ በልቤ ቦታ አለሽ እስኪያመኝ አምረሻል ከልቤ ገብተሻል ሰው በቃህ እስኪለኝ ተመክሬ ተመክሬ ችዬ እንዴት ልሰማ የሰው ወሬ የሰው ወሬ ትቼ እንዳልተዋት ልቤ በሷ ታሞ ታምራለች ደግሞ ልሰጣት አይደልወይ ንፁህ ለቤን ንፁህ ልቤን እሷ መች ተገኝታ ወስዳ ቀልቤን ወስዳ ቀልቤን ትቼ እንዳልተዋት ልቤ በሷ ታሞ ታምራለች ደግሞ ደግሞኦኦኦ እንቺን ለመውደዴ ባልሆን እውነተኛ ምን አስቀምጦ አዋለኝ እንደ በሽተኛ ሰው ይማርህ ብሎ ደፍሮም ባይጠይቀኝ አውቆታል ህመሜን ባንቺ እንደጨነቀኝ ላሳውቃት እንጂ እስክትገባ ከጄ ሺ ጉዳይ ባደርገው ማለፏን በደጄ ደግሞ በዚ ጊዜ ምን ሚታይ አለና ከሷ ወዲያ ላሳር አምላክ አይኔን ጤና ታምሪያለሽ ታምሪያለሽ በልቤ ቦታ አለሽ እስኪያመኝ አምረሻል ከልቤ ገብተሻል ታምሪያለሽ ታምሪያለሽ በልቤ ቦታ አለሽ እስኪያመኝ አምረሻል ከልቤ ገብተሻል ታምሪያለሽ ታምሪያለሽ በልቤ ቦታ አለሽ እስኪያመኝ አምረሻል ከልቤ ገብተሻል
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out