Lyrics

ሕልሜን ሕልሜን ላይ... እዩት ይሄን ሰማይ ቀይ ኩታ መስሎ ሊሸኘኝ ማለዳ ደህና ሁን ብሎ ዛሬ ስል ነገ ስል ልቀይር ወይ ቦታ የቆረጠው ልቤ ደግሞ አመነታ የቆረጠው ልቤ ደግሞ አመነታ ልሂድ ወይ ጨክኜ ልጓዝ በቃ ስንቄን ቋጥሬ ደግሞ እንዳመሉ አልሄድ አለኝ እምቢ አለኝ እግሬ ልሂድ ወይ ጨክኜ ልጓዝ በቃ ስንቄን ቋጥሬ ደግሞ እንዳመሉ አልሄድ አለኝ እምቢ አለኝ እግሬ አልሄድ አለ አልሄድ አለ እግሬ አልሄድ አለ አልሄድ አለ አልሄድ አለ አልሄድ አለ እግሬ አልሄድ አለ አልሄድ አለ ዛሬ ስል ነገ አልሄድ አለ ልሄድ ጨክኜ አልሄድ አለ ደግሞ አመነታው አልሄድ አለ ሁለት ልብ ሆኜ አልሄድ አለ ዞር ብዬ ሳየው አልሄድ አለ ያገሬን መንደር አልሄድ አለ አትሂድ እያለ አልሄድ አለ ያስቀረኝ ጀመር አልሄድ አለ ያስቀረኝ ጀመር አልሄድ አለ ሆ... ጠዋት ነግቶ በማለዳ ልሄድ ጨክኜ ደግሞ አመነታሁ ውስጤ ፈራ ሁለት ልብ ሆኜ ማንስ እንደሀገር እንደወንዜ እንደቀያችን ሰው አርጊን እዚሁ ሰላም ሆነሽ ተይ ሀገራችን ተይ ሀገራችን እምናኔ... ሕልሜን ሕልሜን ላይ... እዩት ይሄን ሰማይ ቀይ ኩታ መስሎ ሊሸኘኝ ማለዳ ደህና ሁን ብሎ ዛሬ ስል ነገ ስል ልቀይር ወይ ቦታ የቆረጠው ልቤ ደግሞ አመነታ የቆረጠው ልቤ ደግሞ አመነታ ልሂድ ወይ ጨክኜ ልጓዝ በቃ ስንቄን ቋጥሬ ደግሞ እንዳመሉ አልሄድ አለኝ እምቢ አለኝ እግሬ ልሂድ ወይ ጨክኜ ልጓዝ በቃ ስንቄን ቋጥሬ ደግሞ እንዳመሉ አልሄድ አለኝ እምቢ አለኝ እግሬ አልሄድ አለ አልሄድ አለ እግሬ አልሄድ አለ አልሄድ አለ አልሄድ አለ አልሄድ አለ እግሬ አልሄድ አለ አልሄድ አለ ዛሬ ስል ነገ አልሄድ አለ ልሄድ ጨክኜ አልሄድ አለ ደግሞ አመነታው አልሄድ አለ ሁለት ልብ ሆኜ አልሄድ አለ ዞር ብዬ ሳየው አልሄድ አለ ያገሬን መንደር አልሄድ አለ አትሂድ እያለ አልሄድ አለ ያስቀረኝ ጀመር አልሄድ አለ ያስቀረኝ ጀመር አልሄድ አለ ሆ... ጠዋት ነግቶ በማለዳ ልሄድ ጨክኜ ደግሞ አመነታሁ ውስጤ ፈራ ሁለት ልብ ሆኜ ማንስ እንደሀገር እንደወንዜ እንደቀያችን ሰው አርጊን እዚሁ የትም ሳንሄድ ተይ ሀገራችን ተይ ሀገራችን እምናኔ...
Writer(s): Teddy Afro Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out