Lyrics

አንቺ አጋዤ ሆነሺኝ ለህይወቴ ውለታሽን በምን ልካስ እቴ የምስጋና ቃላት ስላነሰኝ ብዬ ልጥራሽ አንቺን እናቴ በቁልምጫ ማን ልበልሽ እኔ የኔ አለኝታ መከታዬ ደስ እንዲለኝ በምን ልጥራሽ እኔ እንደ ወላጅ ጠባቂዬ ወሰንኩኝ ልጠራሽ ብዬ አይይ ብዬ እናትዬ አይይ ብዬ እናትዬ አይይ ብዬ እናትዬ አይይ ብዬ እናትዬ በቁልምጫ ማን ልበልሽ እኔ የኔ አለኝታ መከታዬ ደስ እንዲለኝ በምን ልጥራሽ እኔ እንደ ወላጅ ጠባቂዬ ወሰንኩኝ ልጠራሽ ብዬ አይይ ብዬ እናትዬ አይይ ብዬ እናትዬ አይይ ብዬ እናትዬ አይይ ብዬ እናትዬ እስከማቀው ድረስ ከእኔ ሳትጠብቅ በፍቅር በፅናት በፍቅር በፅናት የእሷን ኑሮ ትታ ስለ እኔ የኖረች እናቴ ብቻ ናት እስኪደንቀኝ ድረስ በሚገርም ሁኔታ ለፈፀምሺው ስራ ለፈፀምሺው ስራ ታዲያ ምን ያንስሻል እናትዬ ብዬ በፍቅር ብጠራሽ የእናቴ ምትክ ፍቅር መኩሪያዬ የነብሴ ፀዳል እምነት ኑሮዬ ምን ያግደኛል ብጠራሽ እሙ ብዬ አይይ ብዬ እናትዬ አይይ ብዬ እናትዬ አይይ ብዬ እናትዬ አይይ ብዬ እናትዬ አይይ ብዬ እናትዬ አይይ ብዬ እናትዬ አይይ ብዬ እናትዬ አይይ ብዬ እናትዬ እናትዬ በቁልምጫ ማን ልበልሽ እኔ የኔ አለኝታ መከታዬ ደስ እንዲለኝ በምን ልጥራሽ እኔ እንደ ወላጅ ጠባቂዬ ወሰንኩኝ ልጠራሽ ብዬ አይይ ብዬ እናትዬ አይይ ብዬ እናትዬ አይይ ብዬ እናትዬ አይይ ብዬ እናትዬ በቁልምጫ ማን ልበልሽ እኔ የኔ አለኝታ መከታዬ ደስ እንዲለኝ በምን ልጥራሽ እኔ እንደ ወላጅ ጠባቂዬ ወሰንኩኝ ልጠራሽ ብዬ አይይ ብዬ እናትዬ አይይ ብዬ እናትዬ አይይ ብዬ እናትዬ አይይ ብዬ እናትዬ ብናገር አላፍርም ያንቺን ታላቅነት ያንችን ልዩ ፍቅር ያንችን ልዩ ክብር ሁለት እናት አለኝ እያልኩኝ ሁለቴ ልደቴን ባከብር ማመን እስኪያቅተኝ በፍቅርሽ ደግፈሽ ለዚህ አብቅተሺኛል ለዚህ አድርሰሺኛል ከእናቴ በማያንስ ተጨንቀሽ አምጠሽ ዳግም ወልደሺኛል የእናቴ ምትክ ፍቅር መኩሪያዬ የነብሴ ፀዳል እምነት ኑሮዬ ምን ያግደኛል ብጠራሽ ኡ ብዬ አይ ብዬ እናትዬ አይይ ብዬ እናትዬ አይይ ብዬ እናትዬ አይይ ብዬ እናትዬ አይይ ብዬ እናትዬ አይይ ብዬ እናትዬ አይይ ብዬ እናትዬ አይይ ብዬ እናትዬ አይይ ብዬ እናትዬ አይይ ብዬ እናትዬ አይይ ብዬ እናትዬ አይይ ብዬ እናትዬ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out