Lyrics

ዛሬ ትኖር ነገ አታውቅም ለምንድነው የምትጨነቀው ሁሉ ወረት የዚች አለም መች ይዘልቃል ለዘላለም በቃ በቃ ዛሬ ኑር በቃ በቃ በቃ አትጨነቅ በቃ በሰላም ኑር ከሁሉም ጋራ ክፉ አታርግ መልካም ስራ የተቀረው ጊዜህን አስደስተው ራስክን ሰው ዝም ብሎ ይጨነቃል ነገ ራሱ ራሱን ያውቃል ሰው ዝም ብሎ ይጨነቃል ነገ ራሱ ራሱን ያውቃል ምን ያስፈልጋል ትካዜ ሁሉም ቀን አለው ለጊዜ ምን ያስፈልጋል ትካዜ ሁሉም ቀን አለው ለጊዜ የሆነው ሆኗል አይመለስም የስጋ እንጂ አይደል የነፍስም አንዴ ልትኖር በዚች ምድር ላይ እንዳታልቅ ቀንህ ደስታህን ሳታይ የሆነው ሆኗል አይመለስም የስጋ እንጂ አይደል የነፍስም አንዴ ልትኖር በዚች ምድር ላይ እንዳታልቅ ቀንህ ደስታህን ሳታይ በቃ በቃ በቃ በቃ ዛሬ ትኖር ነገ አታውቅም ለምንድነው የምትጨነቀው ሁሉ ወረት የዚች አለም መች ይዘልቃል ለዘላለም በቃ በቃ ዛሬ ኑር በቃ በቃ በቃ አትጨነቅ በቃ በሰላም ኑር ከሁሉም ጋራ ክፉ አታርግ መልካም ስራ የተቀረው ጊዜህን አስደስተው ራስክን ሰው ዝም ብሎ ይጨነቃል ነገ ራሱ ራሱን ያውቃል ሰው ዝም ብሎ ይጨነቃል ነገ ራሱ ራሱን ያውቃል ምን ያስፈልጋል ትካዜ ሁሉም ቀን አለው ለጊዜ ምን ያስፈልጋል ትካዜ ሁሉም ቀን አለው ለጊዜ ባለህ ተደሰት አሜን ብለክ እኩል አትሆንም መቼም ህይወት ምን ሊያረግልህ ብዙ ያለፋ አይጠቅምህ ያኔ ይዘህ አትሄደው ባለህ ተደሰት አሜን ብለክ እኩል አትሆንም መቼም ህይወት ምን ሊያረግልህ ብዙ ያለፋ አይጠቅምህ ያኔ ይዘህ አትሄደው በቃ በቃ በቃ በቃ በቃ በቃ በቃ በቃ በቃ በቃ በቃ በቃ በቃ በቃ በቃ በቃ በቃ በቃ በቃ በቃ በቃ በቃ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out