Music Video

NEW SONG BALAWEKUSH by NATI HAILE
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Nati Haile
Nati Haile
Performer
Élyas Mélka
Élyas Mélka
Leader
COMPOSITION & LYRICS
Natti Haile
Natti Haile
Songwriter

Lyrics

እህህህ እስኪ እንዳሻሽ ግድ የለም እንዳይሆን አረግሽው ልቤን ሌላ እንዳያይ ባለወቅኩሽ ምነው ሰው እስኪያስጠላኝ ላይኔ ወይኔ ወይኔ እስኪ እንዳሻሽ ግድ የለም እንዳይሆን አረግሽው ልቤን ሌላ እንዳያይ ባለወቅኩሽ ምነው ሰው እስኪያስጠላኝ ላይኔ ወይኔ ወይኔ እንደው ባላወቅኩሽ እኔ ወይኔ ወይኔ አረ እንደው ባላወቅኩሽ ኦሆ እንደው ባላወቅኩሽ እኔ ወይኔ ወይኔ አረ እንደው ባላወቅኩሽ ኦሆ አቃተኝ እኔስ ሆዴ ባዶ ነው ለኔ እንዳንቺ የሚሆነኝ ማነው አረ እንደው ለደጎች ክፉ ለክፉዎች አቃተኝ እኔስ ሆዴ ባዶ ነው ለኔ እንዳንቺ የሚሆነኝ ማነው አረ እንደው ለደጎች ክፉ ለክፉዎች ደጉ እህህህ እስኪ እንዳሻሽ ግድ የለም እንዳይሆን አረግሽው ልቤን ሌላ እንዳያይ ባለወቅኩሽ ምነው ሰው እስኪያስጠላኝ ላይኔ ወይኔ ወይኔ እስኪ እንዳሻሽ ግድ የለም እንዳይሆን አረግሽው ልቤን ሌላ እንዳያይ ባለወቅኩሽ ምነው ሰው እስኪያስጠላኝ ላይኔ ወይኔ ወይኔ እንደው ባላወቅኩሽ እኔ ወይኔ ወይኔ አረ እንደው ባላወቅኩሽ ኦሆ እንደው ባላወቅኩሽ እኔ ወይኔ ወይኔ አረ እንደው ባላወቅኩሽ ኦሆ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out