Lyrics

ተለምኜ ተለምኜ አሀሀ ተለምኜ ተለምኜ አሀሀ ጥላኝ ስትሄድ ስትሄድ ወደእኔ ዞረ መውደድ ጥላኝ ስትሄድ ስትሄድ ወደእኔ ዞረ መውደድ አሆሆ ዬዬዬ ትፍለቀለቅ ነበረ ያኔ ስታወራኝ አሄሄ አሁን ግን ዝም አለች ስሜቷን ሰውራኝ አሄሄ ትቶኝ ስለሄደ የመረጠኝ ቀልቧ ዳግም ተፈላጊ አልሆንም በሀሳቧ ለምና ለምናኝ ብታጣኝ አባብላ ለምና ለምናኝ ብታጣኝ አባብላ በኩርፊያ ሸጣችኝ የጁን ያግኝ ብላ ፍቅሯ በኔ ዞሮ ስጠይቅ ተራዬን ፍቅሯ በኔ ዞሮ ስለምን ተራዬን ታሰየኝ ጀመረ እሷም አበሳዬን ታሰየኝ ጀመረ እሷም አበሳዬን አቤትትት ተው ድማም ተው ድማም (ድማም) ተው ድማም ተው ድማም (ድማም) ቃላት መርጣ ነበረ (ድማም) የምታጫውተኝ (ድማም) አረ ይቺን ፍቅር ልጅ (ድማም) ማጣቴ ፀፀተኝ (ድማም) ሁንልኝ ስትለኝ (ድማም) የልቤ አዛዥ (ድማም) የፍቅሯን ሽልማት (ድማም) አጣሁት ፈዝዤ (ደማም) ተው ድማም ተው ድማም (ድማም) ተው ድማም ተው ድማም (ድማም) አሀሀሀ ኦሆሆ ተለምኜ ተለምኜ አሀሀ ተለምኜ ተለምኜ አሀሀ ጥላኝ ስትሄድ ስትሄድ ወደእኔ ዞረ መውደድ ጥላኝ ስትሄድ ስትሄድ ወደእኔ ዞረ መውደድ አሆሆ ዬዬዬ ትፍለቀለቅ ነበረ ያኔ ስታወራኝ አሄሄ አሁን ግን ዝም አለች ስሜቷን ሰውራኝ አሄሄ ትቶኝ ስለሄደ የመረጠኝ ቀልቧ ዳግም ተፈላጊ አልሆንም በሀሳቧ እንዲህ እንደምትወደኝ መቼ ተረዳኋት እንዲህ እንደምትወደኝ መቼ ተረዳኋት ጠርቅማኝ አለፈች የጎዳኋት መስሏት ብድሯን በኩራት ዛሬ ልትመልሰው ብድሯን በኩራት ዛሬ ልትመልሰው ተለወጠችብኝ እንደማታውቀኝ ሰው ተለወጠችብኝ እንደማታወቀኝ ሰው ተው ድማም ተው ድማም (ድማም) ተው ድማም ተው ድማም (ድማም) እንዳልሰራ ስታውቅ (ድማም) የልመናው ጥረት (ድማም) አጠነከረችው (ድማም) ልቧን እንደብረት (ድማም) ገፀ በረከቷን (ድማም) አልቀበል ብያት (ድማም) ጨክና ራቀችኝ (ድማም) እንደዋዛ ባያት (ድማም) ተው ድማም ተው ድማም (ድማም) ተው ድማም ተው ድማም (ድማም) ተው ድማም ተው ድማም (ድማም) ተው ድማም ተው ድማም (ድማም) ተው ድማም ተው ድማም (ድማም) ተው ድማም ተው ድማም (ድማም)
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out