Lyrics

አግኝቶ ማጣት ሰው ቢሰብርም አምላኬን አላማርርም አጣሁኝ ብዬ ብዙ አልደፈርም ፈጣሪዬን አላማርርም ኦኦኦኦ አላማርርም ጌታዬን,አላማርርም (አላማርርም) አላማርርም አምላኬን አላማርርም አላማርርም ጌታዬን,አላማርርም (አላማርርም) አላማርርም አምላኬን አላማርርም በምድር እንደመጣው ያኔ ወዲህ ራቁቴን ወደ ሶስት ክንድዋ ቤቴ ስሄድ ራቁቴን ልበል እንደ እዮብ እኔ በስራው ሳልወቅሠው እሱ እንዳመጣብኝ እኔ እሱ እስኪመልሰው አላማርርም ጌታዬን,አላማርርም (አላማርርም) አላማርርም አምላኬን አላማርርም (አላማርርም) አላማርርም ጌታዬን,አላማርርም (አላማርርም) አላማርርም አምላኬን አላማርርም ለጊዜው ሠው ቢያጣ ክብሩን በአንድ ጊዜ አህህ አህህ ክብሩን በአንድ ጊዜ ያጣው ሠው ያገኛል እሱ ባለ ጊዜ አህህ አህህ አምላክ ባለ ጊዜ አህህ ኦህህ አላማርርም ጌታዬን,አላማርርም (አላማርርም) አላማርርም አምላኬን አላማርርም (አላማርርም) አላማርርም ጌታዬን,አላማርርም (አላማርርም) አላማርርም አምላኬን አላማርርም አግኝቶ ማጣት ሰው ቢሰብርም አምላኬን አላማርርም አጣሁኝ ብዬ ብዙ አልደፈርም ፈጣሪዬን አላማርርም ኦኦኦኦ አላማርርም ጌታዬን,አላማርርም (አላማርርም) አላማርርም አምላኬን አላማርርም አላማርርም ጌታዬን,አላማርርም (አላማርርም) አላማርርም አምላኬን አላማርርም ሳምንህ ጉድ ሠራኸኝ አልለውም የኣጄን ስላጣሁኝ ዛሬ ድንገት በሠፊው ለምጄ ህይወት እንደዚ ናት መቼም አያጣትም ጉድለት አውጥታ ተራራ ሲያሻት ስታወርድ ቁልቁለት አላማርርም ጌታዬን,አላማርርም (አላማርርም) አላማርርም አምላኬን አላማርርም (አላማርርም) አላማርርም ጌታዬን,አላማርርም (አላማርርም) አላማርርም አምላኬን አላማርርም ለጊዜው ሠው ቢያጣ ክብሩን በአንድ ጊዜ አህህ አህህ ክብሩን በአንድ ጊዜ ያጣው ሠው ያገኛል እሱ ባለ ጊዜ አህህ አህህ አምላክ ባለ ጊዜ አህህ ኦህህ አላማርርም ጌታዬን,አላማርርም (አላማርርም) አላማርርም አምላኬን አላማርርም (አላማርርም) አላማርርም ጌታዬን,አላማርርም (አላማርርም) አላማርርም አምላኬን አላማርርም አላማርርም ጌታዬን,አላማርርም (አላማርርም) አላማርርም አምላኬን አላማርርም (አላማርርም) አላማርርም ጌታዬን,አላማርርም (አላማርርም) አላማርርም አምላኬን አላማርርም
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out