Credits

PERFORMING ARTISTS
Nhatty Man
Nhatty Man
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Natnael Ayalew Yimer
Natnael Ayalew Yimer
Songwriter

Lyrics

ሁሌ እንግዳ ፍቅር አይጠገብ ተወኝ አይሉት ማብቂያም የለው ገደብ እኔን ካንቺ ቀላቀለኝና ደስታ ጣዕሙን ቸረኝ እንደገና ያፈቀረ ማይወደው ስሜቱን ከልቡ ሰው ላፍታ መለየቱን አብረን ስንሆን ጊዜ ይከንፍብኛል ስትሄጅ ማጣሽ ማጣሽ ይመስለኛል ተነፋፍቆ ለተገናኘ ሰው ለጨዋታ ቀን ሌቱም አይበቃው ናፍቆት ስንቁ ለነበር ትዝታው ለጨዋታ ቀን ሌቱም አይበቃው (አይበቃው) አይበቃ (አይበቃ) ቀን ሌቱም አይበቃ (አይበቃ) ኡኡኡኡ አይበቃ (አይበቃ) ጊዜውም ይነጉዳል (አይበቃ) ፍቅሬ ስሆን ካነቺ ጋራ (አይበቃ) ኡኡኡኡ አይበቃው (አይበቃ) ሠዓቱም ይከንፋል (አይበቃ) ፍቅሬ ስሆን ካነቺ ጋራ (አይበቃ) ለልብ ወግ ሲገኝ የልብ ሰው ለምንድነው ሠዓቱ የሚነጉደው ለልብ ወግ ሲገኝ የልብ ሰው ለምንድነው ሠዓቱ የሚነጉደው ተነፋፍቆ ለተገናኘ ሰው ለጨዋታ ቀን ሌቱም አይበቃው ናፍቆት ስንቁ ለነበር ትዝታው ለጨዋታ ቀን ሌቱም አይበቃው (አይበቃ) አይበቃ (አይበቃ) ቀን ሌቱም አይበቃ (አይበቃ) ኡኡኡኡ አይበቃ (አይበቃ) ጊዜውም ይነጉዳል (አይበቃ) ፍቅሬ ስሆን ካነቺ ጋራ (አይበቃ) ኡኡኡኡ አይበቃው (አይበቃ) ሠዓቱም ይከንፋል (አይበቃ) ፍቅሬ ስሆን ካነቺ ጋራ (አይበቃ)
Writer(s): Natnael Yimer Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out