Lyrics

እንዳለ አለ ከተውሽው ቦታ እንዳለ አለ ከተውሽው ስፍራ እንዳለ አለ ከተውሽው ቦታ እንዳለ አለ ከተውሽው ስፍራ መኖር መልካም መቆየት ደጉ ብዙ ያሳያል ልማዱን ሽሮ ጊዜም ላይጠብቅ ዛሬም ይነጉዳል ነገር ሁሉ ሲያልፍ እንዳመጣጡ በየተራው ክብርሽ እዛው ነው አንቺ ካኖርሽው ከተውሽው ስፍራው ፍቅርሽ እንዳለ አለ በልቤ በልቤ እንዳለ አለ በልቤ ፍቅርሽ እንዳለ አለ በልቤ በልቤ እንዳለ አለ በልቤ ፍቅርሽ እንዳለ አለ በልቤ በልቤ እንዳለ አለ በልቤ ፍቅርሽ እንዳለ አለ በልቤ በልቤ እንዳለ አለ በልቤ የህይወት መንግድ እንደመራው አንዱን በሌላው እየተካው ሁሉ አብሮ ሲኖር ተሳስቦ መለያየትን ማን አስቦ ሀዘን ደስታውን እንዲያይ በእድሜው ጊዜ ቀን ፈቅዶ እንዳገናኘው እህል ውሀ ሰው ቢለያይም ትዝታን ከልብ አይነጥልም ደምቆ ይኑር እንጂ አምሮ በትውስታው ያለፈን ኮንኖ ትላንትን አይረታው ዳግም እያነሳው መልካሙን ከሗላ ደስታውን ያበጃል ይኖራል በመላ ፍቅርሽ እንዳለ አለ በልቤ በልቤ እንዳለ አለ በልቤ ፍቅርሽ እንዳለ አለ ከልቤ በልቤ እንዳለ አለ በልቤ ፍቅርሽ እንዳለ አለ ከልቤ በልቤ እንዳለ አለ በልቤ ፍቅርሽ እንዳለ አለ በልቤ በልቤ እንዳለ አለ በልቤ እንዳለ አለ ከተውሽው ቦታ እንዳለ አለ ከተውሽው ስፍራ እንዳለ አለ ከተውሽው ቦታ እንዳለ አለ ከተውሽው ስፍራ ደስታን ሰጥቶ ተስፋን ሞልቶ ቅሬታን ሽሮ እኔን ቀይሮ ለአሁን ማንነቴ ሆኖኛል መሰረት ክብርሽ ከነግርማው አለ በኔ ህይወት ደስታን ሰጥቶ ተስፋን ሞልቶ ቅሬታን ሽሮ እኔን ቀይሮ ለአሁን ማንነቴ ሆኖኛል መሰረት ክብርሽ ከነግርማው አለ በኔ ህይወት እንዳለ አለ ከተውሽው ቦታ እንዳለ አለ ከተውሽው ስፍራ እንዳለ አለ ከተውሽው ቦታ እንዳለ አለ ከተውሽው ስፍራ እንዳለ አለ ከተውሽው ቦታ እንዳለ አለ ከተውሽው ስፍራ እንዳለ አለ ከተውሽው ቦታ እንዳለ አለ ከተውሽው ስፍራ እንዳለ አለ ከተውሽው ቦታ እንዳለ አለ ከተውሽው ስፍራ እንዳለ አለ ከተውሽው ቦታ እንዳለ አለ ከተውሽው ስፍራ እንዳለ አለ ከተውሽው ቦታ እንዳለ አለ ከተውሽው ስፍራ እንዳለ አለ ከተውሽው ቦታ
Writer(s): Natnael Yimer Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out