Music Video

Yemenor
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Nhatty Man
Nhatty Man
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Natnael Ayalew Yimer
Natnael Ayalew Yimer
Songwriter

Lyrics

የሚኖር በምድር ላይ አንዴ ነው ክፉ ማሰብህ ምንድን ነው የሚኖር በምድር ላይ አንዴ ነው ክፉ ማሰብህ ምንድን ነው የህይወት ጎዳና የት እንደሚያደርስህ አታውቅምና መልካም ግበር እስካለህ በእድሜ በጎ ሚና መኖር ይችል እንደው በፍቃዱ አያስተውል ምነው ለጢቆ እድሜው ሰው ይፋጃል መቶ ለማይሞላው የራስ መልክ ወዳጁን ሰውን እየገፋ ለነፍስ አድራለው ሚል ለቁርጥ ቀን ተስፋ እርባና ቢስ ከንቱ መና ነው ትጋቱ ቅንነት ካልታየ በህይወት በእውቀቱ ፅድቅ እና ኩነኔ ቢኖርም ባይኖርም ከክፋት ደግነት ሳይሻል አይቀርም እረፍትን ችሮ የሚያኖር በፍቅር በሰላም በጎ እያለ ክፋት አያዋጣም የሚኖር በምድር ላይ አንዴ ነው ክፉ ማሰብህ ምንድን ነው የሚኖር በምድር ላይ አንዴ ነው ክፉ ማሰብህ ምንድን ነው የሚኖር በምድር ላይ አንዴ ነው ክፉ ማሰብህ ምንድን ነው የሚኖር በምድር ላይ አንዴ ነው ክፉ ማሰብህ ምንድን ነው አትታበይ አትመካ አለኝ አትበል ከእጄ ህይወት የት እንደምጥልህ አታውቅም ወዳጄ አትታበይ አትመካ አለኝ አትበል ከእጄ ህይወት የት እንደምጥልህ አታውቅም ወዳጄ የሰው ልጅ ሆነ ክንቱ ከፍቅሩ በዛ ጥፋቱ በላዩ ቁስ አንግሶ ከክብሩ ራቀ ጨርሶ አክሊሉን አውልቆ ጣለው የክብር ሽልማቱን ከግርማው አንሶ ጥፋቱ ብሶ ገፋ ዙፋኑን ቀልቡን ገዝቶ ላስተዋለው መልካምነት ለራስ ነው ቀልቡን ገዝቶ ላስተዋለው ታዞ መኖር መልካም ነው የሚኖር በምድር ላይ አንዴ ነው ክፉ ማሰብህ ምንድን ነው የሚኖር በምድር ላይ አንዴ ነው ክፉ ማሰብህ ምንድን ነው (ለአጭር እድሜ) (ለአጭር ህይወት) (ለአጭር ለአጭር) (ለአጭር እድሜ) (ለአጭር ህይወት) (ለአጭር ለአጭር)
Writer(s): Natnael Yimer Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out