Music Video

Emetalew Bela
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Nhatty Man
Nhatty Man
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Natnael Ayalew Yimer
Natnael Ayalew Yimer
Songwriter

Lyrics

እመጣለሁኝ ብላ ልቤን በጅምር አንጠልጥላ ስጠብቃት እቺ ሰው መቅረቷ ምን ሊባል ነው እመጣለሁኝ ብላ ልቤን በጅምር አንጠልጥላ ስጠብቃት እቺ ሰው መቅረቷ ምን ሊባል ነው ስታገለው ከርሜ ችዬው ናፍቆትሽን መምጫሽን ስጠባበቅ ሰማው መቅረትሽን የሀሳቡ እስኪሞላ ናፍቆ ቢረበሽም ከልብ ለወደደ ሰው ቢቆይም አይረፍድም መጣለው ማለትም ተስፋ አለውና ሁሉ ቀና ይሁን ባለሽበት ደህና መጣለው ማለትም ተስፋ አለውና ሁሉ ቀና ይሁን ባለሽበት ደህና ሁኚ ደህና ብቻ ሁኚ ደህና ሁኚ ደህና ብቻ ሁኚ ደህና ሁኚ ደህና ብቻ ሁኚ ደህና ሁኚ ደህና ብቻ ሁኚ ደህና ባይኔ እስካይሽ ደግሜ እስካይሽ ባይኔ እስካይሽ ደግሜ እስካይሽ እመጣለሁኝ ብለሽ ልቤን በጅምር አንጠልጥለሽ ስጠብቅሽ አንቺ ሰው መቅረትሽ ምን ሊባል ነው እመጣለሁኝ ብለሽ ልቤን በጅምር አንጠልጥልሽ ስጠብቅሽ አንቺ ሰው መቅረትሽ ምን ሊባል ነው ቃልሽን ስሰማ ራሴን ገዛዋለው ጎዶሎው ይሞላል ታገስ እለዋለው በኔ ብቻ እንዳይሆን ናፍቆት የበረታው ቀኑን እየቆጠርኩ ላይሽ የምጏጏው መጣለው ማለትም ተስፋ አለውና ሁሉ ቀና ይሁን ባለሽበት ደህና መጣለው ማለትም ተስፋ አለውና ሁሉ ቀና ይሁን ባለሽበት ደህና ሁኚ ደህና (ደህና) ብቻ ደህና (ደህና) ሁኚ ደህና (ደህና) ብቻ ደህና (ደህና) ሁኚ ደህና (ደህና) ብቻ ደህና (ደህና) ሁኚ ደህና (ደህና) ብቻ ደህና (ደህና) ባይኔ እስካይሽ ደግሜ እስካይሽ ባይኔ እስካይሽ ደግሜ እስካይሽ ባይኔ እስካይሽ ደግሜ እስካይሽ ባይኔ እስካይሽ ደግሜ እስካይሽ
Writer(s): Natnael Yimer Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out