Music Video

Nhatty Man - Lefaw ናቲ ማን- ለፋው - New Ethiopian Music 2023 - New Album 2023
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Nhatty Man
Nhatty Man
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Natnael Ayalew Yimer
Natnael Ayalew Yimer
Songwriter

Lyrics

አዎ ፍቅር ስንት አይቻለው እመኚኝ ብዙም አውቃለው ወዶም ተወዶም እንዲ አልገጠመውም ልቤ እውነቱን ቁርጡን አውቆልኝ ቢቆርጠኝ ቢፀናልኝ የልብሽን ሀሳብ አንቺው ንገሪኝ ይህን ምክንያት ያን ምክንያት እያረግሽው ሰበብሽ በቃ አትሆነኝም ብዬ ትቼም እንዳልተውሽ ወይ እንዲ ነው ብለሽ ግልጡን አልነገርሽኝ አለው ተስፋ ብቻ አዝዬ የኔ እንድትሆኝ ብዬ ለፋው ስንት ለፋው ስንት ለፋው ከልብሽ ደጃፍ እየተገፋው ለፋው ስንት ለፋው ስንት ለፋው ከልብሽ ደጃፍ እየተገፋው በይ እመኚኝ ያንቺ ይለያል እንዳልፈርድም ቸግሮኛል ከላይ ከላይ የሚታየው ሳቅሽ ተስፋን ነው የሚያበስረው የቸገረኝ ምክንያት ያጣሁለት ከፈገግታሽ ጀርባ ያለው ያንቺ እውነት የቱ ጋር እንደው ልወቀው እና ልለይሽ ጨክኜ ወይ ልፅና ይህን ምክንያት ያን ምክንያት እያረግሽው ሰበብሽ በቃ አትሆነኝም ብዬ ትቼም እንዳልተውሽ ወይ እንዲ ነው ብለሽ ምክንያት አልነገርሽኝ አለው ተስፋ ብቻ አዝዬ የኔ እንድትሆኝ ብዬ ለፋው ስንት ለፋው ስንት ለፋው ከልብሽ ደጃፍ እየተገፋው ለፋው ስንት ለፋው ስንት ለፋው ከልብሽ ደጃፍ እየተገፋው ግልጡን ንገሪኝ ልወቀው ካንደብትሽ ካንቺው ልስማው ከልብሽ ካለ ሌላ ሰው ችዬ ምኞቴን ላስታግሰው ግልጡን ንገሪኝ ልወቀው ካንደብትሽ ካንቺው ልስማው ከልብሽ ካለ ሌላ ሰው ችዬ ምኞቴን ላስታግሰው ታግሶ ለኖረ ጠብቆ መኖር ይሻለዋል ቁርጡን አውቆ የኔ ብትሆኚ ነው ምኞቴ በክንቱ እንዳይቀር ልፋቴ ታግሶ ለኖረ ጠብቆ መኖር ይሻለዋል ቁርጡን አውቆ የኔ ብትሆኚ ነው ምኞቴ በክንቱ እንዳይቀር ልፋቴ በከንቱ እንዳይቀር ልፋቴ በከንቱ እንዳይቀር
Writer(s): Natnael Yimer Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out