Lyrics

ናናናናና ከቆንጆዎች ሁሉ በላይ ናት በላይ ይህ ኩራት የሚባል ነገር የለም እሷ ላይ ደምቃ ለምሽቱ ማን አለ ያለሷ በቤቱ ማናት ማናት ማናት ያገሬ ቆንጆ እኮ ናት እስኪ ልቅረብ ባጠገቧ ይወዝወዘው ቀጭኑ ወገቧ ፍቅር ትስራ በከንፈሯ ማይሰለች ሁሉ ነገሯ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out