Music Video

Credits

PERFORMING ARTISTS
Mesfin Gutu
Mesfin Gutu
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Mesfin Gutu
Mesfin Gutu
Songwriter

Lyrics

እኔ አልችልም ያላንተ ኑሮ እኔ አልችልም ያላንተ ህይወት እንዴት ይሆናል ካላንተ ኑሮ እንዴት ይሆናል ያላንተ ህይወት እኔ አልችልም ያላንተ ኑሮ እኔ አልችልም ያላንተ ህይወት ኧረ እንዴት ይሆናል ያላንተ ኑሮ እንዴት ይሆናል ካላንተ ህይወት ካንተ በራኩኝ ቅፅፈት ስለይህ ለአፍታ በዛን ጊዜ ነው ትጥቄ ሚፈታ በራሴ የቆምኩ ሲመስለኝ ፍቅርን እንዳልገፋ እንዳልበድል ጠብቀኝ ጌታ በሌትና በቀን ዘውትር ሳትታክት ነብሴ ትጠማለች ትሻለች ያንተን ፊት ከቀድሞ ይልቅ ዛሬስ ገብቷታል በአንክሮ እደማይቻላት ያለአንተ ኑሮ ክብሬ ጌጤ ነህ እየሱሴ ክብሬ ጌጤ ወግማእረጌ ነህ እየሱሴ ወግማእረጌ ክብሬ ጌጤ ነህ እየሱሴ ክብሬ ጌጤ ወግማእረጌ ነህ እየሱሴ ወግማእረጌ አይኔ አንድ ጊዜ አይቷል መዳኒቱን የምፈልገው የእሱ መሆን ልቤም እርፍ ብሏል ጌታን አግኝቶ ከአምላኩ በቀር ሳይከጅል ቀርቶ አይኔን ከፍ አርጌ አንተን አይሀለው በመቅደስ ሆነ ድምፅን ሰማዋለው ውስጤ ይረሰርሳል በሰማውት ቃል ክብር ያገኘኛል መንፈሱ ሲያይል እኔ አልችልም ያላንተ ኑሮ እኔ አልችልም ያላንተ ህይወት እንዴት ይሆናል ካላንተ ኑሮ እንዴት ይሆናል ያላንተ ህይወት እኔ አልችልም ካላንተ ኑሮ እኔ አልችልም ያላንተ ህይወት ኧረ እንዴት ይሆናል ያላንተ ኑሮ እንዴት ይሆናል ካላንተ ህይወት ወደምስራቅ ወደምዕራብ እነደ ጌታ ያለ ከወዴት ይገኛል ወደሰሜን ወደደቡብ እነደ ጌታ ያለ የትም አይገኝም ቢፈለግ በብርቱ ቢታሰስ ዘላለም ልብን የሚያሳርፍ እንደ ጌታ የለም ቢፈለግ በብርቱ ቢታሰስ ዘላለም ልብን የሚያሳርፍ እንደ ጌታ የለም
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out