Music Video

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Mesfin Gutu
Mesfin Gutu
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Mesfin Gutu
Mesfin Gutu
Songwriter

Lyrics

ምነው አንቺ አለም ግብዣሽ በዛሳ በምኞት ስበት ልቤ እንዲሳሳ ውስጤን በፍቅሩ ነድፎ የያዘው የሰማይ ጉዳይ እየሱስ ብቻ ነው ጌታ ብቻ ነው ምነው አንቺ አለም ግብዣሽ በዛሳ በምኞት ስበት ልቤ እንዲሳሳ ውስጤን በፍቅሩ ነድፎ የያዘው የሰማይ ጉዳይ እየሱስ ብቻ ነው ጌታ ብቻ ነው መንፈስ ቅዱስ ክብሬ ያንተው ነው ድጋፍ አቅሜ የህይወቴ ስንቅ ብርታት አቅሜ (ኦህ ኦህ) ብርታት አቅሜ እግሬ አይሄድም ስቶ መንገዱን በመንፈስ ቅዱስ አረማመዴ ተመችቶኛል ልቆ አመራሩ ሱሴ እለዋለው ናልኝ አበቱ ናልኝ አቤቱ እግሬ አይሄድም ስቶ መንገዱን በመንፈስ ቅዱስ አረማመዴ ተመችቶኛል ልቆ አመራሩ ሱሴ እለዋለው ናልኝ አበቱ ናልኝ አቤቱ አለምም ምኞቷም ያልፋሉ የዚህ ምድር ዝና ነዋይ ሁሉ ለማያልፈው እውነት ሃገር እንዳለው ሰው ምንስ ሊጎልብኝ ብለይ ከአለም ነው ብለይ አለምን ነው ምንስ ሊጎልብኝ ብለይ ከአለም ነው ብለይ አለምን ነው አለምም ምኞቷም ያልፋሉ የዚህ ምድር ዝና ነዋይ ሁሉ ለማያልፈው እውነት ሃገር እንዳለው ሰው ምንስ ሊጎልብኝ ብለይ ከአለም ነው ብለይ አለምን ነው ምንስ ሊጎልብኝ ብለይ አለምን ነው ብለይ አለምን ነው
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out