Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Wegdayit
Wegdayit
Performer
Laeke
Laeke
Performer
Dawit Mengistu
Dawit Mengistu
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Dawit Mengistu
Dawit Mengistu
Songwriter
PRODUCTION & ENGINEERING
Laeke
Laeke
Producer

Lyrics

እቴጌ ለብቻ ንጉሥ ልከው ከተማ ሰው ፊት አውራሪ ቤት ከፊት ባሰ ቅዝቃዜው ምን ቀረኝና ልውረድ በቃ ካ'ዲስ ቤቴ በፍልውሃ ልደባብሰው አከላቴን እቴጌ ለብቻ ንጉሥ ልከው ከተማ ሰው ፊት አውራሪ ቤት ከፊት ባሰ ቅዝቃዜው ምን ቀረኝና ልውረድ በቃ ካ'ዲስ ቤቴ በፍልውሃ ልደባብሰው አከላቴን ከባላገር ስልጣኔ ሞኝ አፈር ቤቴ የአራድ መንደር ቤቱ ከአለቱ ሞቆ ከተማ ማንን በረደው እንተቃቀፍ ሰው እስኪሞቀው ከባላገር ስልጣኔ እቴ ሞኝ አፈር ቤቴ የአራድ መንደር ቤቱ ከአለቱ ሞቆ ከተማ ማንን በረደው እንተቃቀፍ ሰው እስኪሞቀው ገጠሩ ቤቴ ያለሺው አንቺ ድማም የሀገሬ ሰው አዲሳባ ለሙቀቷ ጨምራለች ጠሃይቷ ገጠሩ ቤቴ ያለሺው አንቺ ድማም የሀገሬ ሰው አዲሳባ ለሙቀቷ ጨምራለች ጠሃይቷ (ጸሐይዋ በረታች ጸ) (ጸሐይዋ በረታች ጸ) (ጸሐይዋ በረታች ጸ) እቴጌ ለብቻ ንጉሥ ልከው ከተማ ሰው ፊት አውራሪ ቤት ከፊት ባሰ ቅዝቃዜው ምን ቀረኝና ልውረድ በቃ ካ'ዲስ ቤቴ በፍልውሃ ልደባብሰው አከላቴን ከባላገር ስልጣኔ ሞኝ አፈር ቤቴ የአራድ መንደር ቤቱ ከአለቱ ሞቆ ከተማ ማንን በረደው እንተቃቀፍ ሰው እስኪሞቀው ከባላገር ስልጣኔ እቴ ሞኝ አፈር ቤቴ የአራድ መንደር ቤቱ ከአለቱ ሞቆ ከተማ ማንን በረደው እንተቃቀፍ ሰው እስኪሞቀው እቱ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out