Credits

PERFORMING ARTISTS
Wegdayit
Wegdayit
Performer
Dawit Mengistu
Dawit Mengistu
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Dawit Mengistu
Dawit Mengistu
Songwriter

Lyrics

አዎን እኔም እንዳለሁ አለሁ ተስፋ ተጭኖኝ በጣም ዛሬ ጊዜዬን ሳጣጥመው አዎን እኔም እንዳለሁ አለሁ ተስፋ ተጭኖኝ በጣም ዛሬ ጊዜዬን ሳጣጥመው እስቲ ልውጣ ቀኔን ላዋውለው ምን አለ አዲስ ከከተማው ሰው ደጅ እኛ አድረናል እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ጨመርክ ቀኔን አስረዘምክልኝ በተረፈ ሁሉ እንዳለን አለን በጎደለው አንተ ትሞላለህ ብቻ አደራ ያቺ ያልኩህን ነገር ሰላም አ'ርጋት ኢትዮጵያን ቁምነገር አንዳንድ ጊዜ ግርም ሲለኝ ነገሩ አንዳንድ ጊዜ ግርም ሲለኝ ነገሩ እንዴትም እንዴትም ሆነን ከኑሮ ጋር ተዋደን እንደማንም እንደምንም አሜን አልን እንዴትም እንዴትም ሆነን ከኑሮ ጋር ተዋደን እንደማንም እንደምንም አሜን አልን እንዴትም እንዴትም ሆነን ከኑሮ ጋር ተዋደን እንደማንም እንደምንም አሜን አልን እኔም እንዳለሁ አለኋ እኔም እንዳለሁ አለኋ አዎ አዎ አዎ አዎ አዎን እኔም እንዳለሁ አለሁ ተስፋ ተጭኖኝ በጣም ዛሬ ጊዜዬን ሳጣጥመው አዎን እኔም እንዳለሁ አለሁ ተስፋ ተጭኖኝ በጣም ዛሬ ጊዜዬን ሳጣጥመው
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out