Lyrics

የሀሳብ ጎዳናው መንገዱ በየት ነው የሀሳብ ጎዳናው መንገዱ በየት ነው ሰፈርስ አለው ወይ ከደናና በላይ ኧረ መላ መላዬ ሐሳብ ስትጓዝ ካየህ ሐሳብ ስትጓዝ ካየህ በል ለህሄዋት ኣለ አስቀናው አለ ስንቱን አማረረ አስቀናው አለ ስንቱን አማረረ ጓደኛ ስጋህ በሞት ሲለይህ ጓደኛ ስጋህ በሞት ሲለይህ እስቲ ልጠይቅህ ወዴት ነው ሰፈርህ ወዴት ነው ሰፈርህ ሀሳብ ምንድነህ ሀሳብ ምንድነህ ከቶ የማይታክትህ ብትሄድ ብትሄድ አያልቅም መንገድህ ብትሄድ ብትሄድ አያልቅም መንገድህ የሀሳብ ጎዳናው መንገዱ በየት ነው የሀሳብ ጎዳናው መንገዱ በየት ነው ሰፈርስ አለው ወይ ከደናና በላይ ኧረ መላ መላዬ ሐሳብ ስትጓዝ ካየህ ሐሳብ ስትጓዝ ካየህ በል ለህሄዋት ኣለ አስቀናው አለ ስንቱን አማረረ አስቀናው አለ ስንቱን አማረረ
Writer(s): Emahoy Tsege Mariam Gebru Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out