Lyrics

ባህርን ተሻግረሺ ለትምርት የሄድሽው ግዴታ አለብሽ ሀገርሽን አትርሺው ወራቶች ያልፉና አመታት ሳይሆኑ የትምርትን ጓዳ ይዛቹት ኮብልሉ ተማሪው በርትቷል ይሚሻ ከሁሉ ትወዳቹኣለች ኢትዮጲያ እናት ሃገር ባህሩን ተሻግህ ለትምርት የሄድከው ግዴታ ኣለብህ ሀገርህን ኣትርሳው ተምራ ማስተማር ነው የትምርት ፍሬው መሠረተ ትምህርት ታሪክ አንተ ሰጥተህው ወጣት ሽማግሌ በአንድ ሲራመድ ትልቅ ኩራቱ ነው ላስተማረው ጓድ ባህርን ተሻግረሺ ለትምርት የሄድሽው ግዴታ አለብሽ ሀገርሽን አትርሺው የትምህርት ፍላጎት ከሀገር ያወጣችሁ ወንድም እህቶች ማሰብ አለባችሁ እውቀት ማካበት ነው አንዱ ተግባራችሁ የትምህርት እምባ ብሩክ የሆናችሁ ባህሩን ተሻግህ ለትምርት የሄድከው ግዴታ ኣለብህ ሀገርህን ኣትርሳው ወራቶች ያልፉና አመታት ሳይሆኑ የትምርትን ጓዳ ይዛችሁት ኮብልሉ ተማሪው በርትቶ ይሚሻ ከሆነ ትወዳቹኣለች ኢትዮጲያ እናት ሃገር ባህርን ተሻግረሺ ለትምርት የሄድሽው ግዴታ አለብሽ ሀገርሽን አትርሺው ሀገርሽን አትርሺው
Writer(s): Emahoy Tsege Mariam Gebru Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out