Lyrics

አሸነፈ ልቤ ሸጋ ልጅ ወደደ በፍቅር ሰከረ በደስታ አበደ ክንፍ ያርገኝ ፍቅር ያንሳ ይጣለኝ አንቺን መሳይ ወዶ ሰው ተከፍቶ አይገኝ ከሰው መሀል ምን አይኔ ላይ ጣለሽ ላይመለስ ልቤ በቃ ተከተለሽ እሰይምሽ እጠራሽ ቸገረኝ ለቆንጆ የሚሆን ቆንጆ ቃል አጠረኝ አፍቅሬሽ አፍቅሬሻለሁ አፍቅሬሽ አፍቅሬሻለሁ አይኖችሽን አይቼ ሳገግም አንደበትሽ ይገለኛል ዳግም አፍቅሬሽ አፍቅሬሻለሁ አፍቅሬሽ አፍቅሬሻለሁ አይኖችሽን አይቼ ሳገግም አንደበትሽ ይገለኛል ዳግም የስሜት ፈረቃ ፍቅርሽ ጥሎብኛል ስትጠፊ ተክዤ ሳይሽ ደስ ይለኛል ምን አይኔ ላይ ጣለሽ ልቤ እንዲደነግጥ አንቺን የመሰለ አላየሁም በእርግጥ ራሴን አልሞግት ለምን ሆነ ብዬ ብዙ እሄዳለሁ ልቤን ተከትዬ አላጠፋሽ እኔምም አልበደልኩኝ ተወዳጅ ልጅ ታየኝ ወዳጅ ልጅ ወደድኩኝ አፍቅሬሽ አፍቅሬሻለሁ አፍቅሬሽ አፍቅሬሻለሁ አይኖችሽን አይቼ ሳገግም አንደበትሽ ይገለኛል ዳግም አፍቅሬሽ አፍቅሬሻለሁ አፍቅሬሽ አፍቅሬሻለሁ አይኖችሽን አይቼ ሳገግም አንደበትሽ ይገለኛል ዳግም አሸነፈ ልቤ ሸጋ ልጅ ወደደ በፍቅር ሰከረ በደስታ አበደ (አፍቅሬሽ አፍቅሬሻለሁ) አፍቅሬሽ አፍቅሬሻለሁ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out