Lyrics

አላውቀውም ይከብደኛል እንደፈራሁት ሆነ እንዴ አላምንሽም እኔኮ አንቺን ጠልተሽኝ ይሆን መውደዴን አላውቀውም ይከብደኛል እንደፈራሁት ሆነ እንዴ አላምንሽም እኔኮ አንቺን ጠልተሽኝ ይሆን መውደዴን እወድሻለው ለኔ እዘኚልኝ እባክሽ እርጅኝ ነፍሴን ሰቀቃት ተስፋ አሳጣሺኝ ፈተና ሆንሺኝ ይህን አላስብም አብሮ መኖር እንጂ ለገና አምላክ ያመጣውን ማን ይመልሰዋል ይሁና ይህም አለ ለካ ማሰብ አልቻልኩም በቃ ይህም አለ ለካ ማሰብ አልቻልኩም በቃ አላውቀውም ይከብደኛል እንደፈራሁት ሆነ እንዴ አላምንሽም እኔኮ አንቺን ጠልተሽኝ ይሆን መውደዴን አላውቀውም ይከብደኛል እንደፈራሁት ሆነ እንዴ አላምንሽም እኔኮ አንቺን ጠልተሽኝ ይሆን መውደዴን ብዙ ነበረ ህልሜ ተስፋዬ የሩቁ ትልሜ በእርግማኑ ቤት ልኖር ፈረድሽ ወይ ወሰንሽብኝ ወይ ስንብትሽ ከፋ ጎዳኝ መለየትሽ ስወድሽ ቀዝቃዛው ወላፈን እንዴት እንደጎዳኝስ ባየሽ ባንቺ አልቻልኩም እኔ ገና አሁን መጣ ባይኔ ባንቺ አልቻልኩም እኔ ገና አሁን መጣ ባይኔ ስንብትሽ ከፋ ጎዳኝ መለየትሽ ስወድሽ ቀዝቃዛው ወላፈን እንዴት እንደጎዳኝስ ባየሽ ስንብትሽ ከፋ ጎዳኝ መለየትሽ ስወድሽ ስንብትሽ ከፋ ጎዳኝ መለየትሽ ስወድሽ ቀዝቃዛው ወላፈን እንዴት እንደጎዳኝስ ባየሽ ስንብትሽ ከፋ ጎዳኝ መለየትሽ ስወድሽ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out