Lyrics

አንቺን ብሎ ልቤ አልረጋ አለ ባሳብ ካንቺ ጋር ሄዶ እየዋለ አስቻለሽ ወይ ያለኔ ኑሮ ከበደኝ እኔን እንጃ ዘንድሮ አንቺን ብሎ ልቤ አልረጋ አለ ባሳብ ካንቺ ጋር ሄዶ እየዋለ አስቻለሽ ወይ ያለኔ ኑሮ ከበደኝ እኔን እንጃ ዘንድሮ ለኔ ካለሽ መቼም አይቀርም ውድጅኝ ብዬ ሙጥኝ አልልም ለኔ ካለሽ መቼም አይቀርም ውድጅኝ ብዬ ሙጥኝ አልልም አለሁ ይግባኝ አልጠየኩም ክፉም ነሽ አላልኩም ደግም ነሽ አልልም ብቻ ግን አለሁ እራሴን ባልጥልም አለሁ እንዳለሁ አለሁ ይግባኝ አልጠየኩም ክፉም ነሽ አላልኩም ደግም ነሽ አልልም ብቻ ግን አለሁ እራሴን ባልጥልም አለሁ እንዳለሁ ዘንድሮስ ቸገረኝ እምባዬ አልደርቅ አለኝ ሆዴም አልቆርጥ አለኝ ድካሜ አሳዘነኝ ፍቅር አልቆይም አለኝ እየወሰወሰኝ ከማጥ ውስጥ ዘፈቀኝ በርግጥ አታምኚም አንቺን ማሠቤ እርቀሽ ሰለሄድሽ ገፍተሽኝ እኔን አልጠላሽም ስላልውደድሽኝ ካሳብ እንድድን ብቻ ጠይቂኝ በርግጥ አታምኚም አንቺን ማሠቤ እርቀሽ ሰለሄድሽ ገፍተሽኝ እኔን አልጠላሽም ስላልውደድሽኝ ካሳብ እንድድን ብቻ ጠይቂኝ ለኔ ካለሽ መቼም አይቀርም ውድጅኝ ብዬ ሙጥኝ አልልም ለኔ ካለሽ መቼም አይቀርም ውድጅኝ ብዬ ሙጥኝ አልልም ውድጅኝ ብዬ ሙጥኝ አልልም አለሁ ይግባኝ አልጠየኩም ክፉም ነሽ አላልኩም ደግም ነሽ አልልም ብቻ ግን አለሁ እራሴን ባልጥልም አለሁ እንዳለሁ አለሁ ይግባኝ አልጠየኩም ክፉም ነሽ አላልኩም ደግም ነሽ አልልም ብቻ ግን አለሁ እራሴን ባልጥልም አለሁ እንዳለሁ ዘንድሮስ ቸገረኝ እምባዬ አልደርቅ አለኝ ሆዴም አልቆርጥ አለኝ ድካሜ አሳዘነኝ ፍቅር አልቆይም አለኝ እየወሰወሰኝ ከማጥ ውስጥ ዘፈቀኝ አለሁ ይግባኝ አልጠየኩም ክፉም ነሽ አላልኩም ደግም ነሽ አልልም አለሁ ይግባኝ አልጠየኩም ክፉም ነሽ አላልኩም ደግም ነሽ አልልም አለሁ ይግባኝ አልጠየኩም
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out