Lyrics

እንዴት ሰራት ወይ ተፈጥሮ ሺ አይነት ፍሬ ከአንድ ጓሮ እረረረረረ እረረረረረ እንዴት ሰራት ወይ ተፈጥሮ ሺ አይነት ፍሬ ከአንድ ጓሮ እረረረረረ እረረረረረ ውጣውረድ ቀርቶ ብርድ አይመኙላት የአንገቷን መቀነት በአጋም የሰፉላት የምድር እንግዳ የተፈጥሮ ሲሣይ አለች ከግንባሯ ፀሀይ ወርዳ ከላይ አለች ፀሀይ ወርዳ ከላይ ግንባሯ ላይ አዬዬዬ አለች ፀሀይ ወርዳ ከላይ ግንባሯ ላይ አዬዬዬ አለሁ ስትል ገና እንደ ንጉሥ ጭራ በል ና እንደሚል ልሣን ሁሉን የሚጣራ እንደ ክፉ አገልጋይ ልቤም አልታዘዘኝ አይን እንደሌለው ሰው በዓይኗ ልምራህ አለኝ እረረረረ እረረረረረ በመልኳ ተገርሞ ጥርሷን ላስተዋለው በረሃ እንዳለ ዛፍ ቀልቡ የሚደርቀው ምን ይሆን ሚዛኑ የተፈጥሮ ልኳ እንደ ቀትር ፀሀይ ያቃጥላል መልኳ ወርዳ ከላይ አየሁ ፀሀይ ወርዳ ከላይ አየሁ ፀሀይ ወርዳ ከላይ አየሁ ፀሀይ ወርዳ ከላይ አየሁ ፀሀይ እንዴት ሰራት ወይ ተፈጥሮ ሺህ አይነት ፍሬ ከአንድ ጓሮ እረረረረ እረረረረረ እንዴት ሰራት ወይ ተፈጥሮ ሺህ አይነት ፍሬ ከአንድ ጓሮ እረረረረ እረረረረረ ውጣውረድ ቀርቶ ብርድ አይመኙላት የአንገቷን መቀነት በአጋም የሰፉላት የምድር እንግዳ የተፈጥሮ ሲሣይ አለች ከግንባሯ ፀሀይ ወርዳ ከላይ አለች ፀሀይ ወርዳ ከላይ ግንባሯ ላይ አዬዬዬ አለች ፀሀይ ወርዳ ከላይ ግንባሯ ላይ አዬዬዬ ዘምቷል በልቤ ላይ ፍቅሯ እንደ ግዳጅ ምን ከልካይ አለባት ታስከትለኝ እንጂ ጉድ ይበለኝ ሀገር ይወቀው ሚስጥሬን አንዴ እጅ ከሰጡ መች ይባላል ክብሬን ምን ቢመርቋት ነው ነግሣ በሀገሩ ላይ ብርቅ የሆነች ለአዳም እንደ ሀምሌ ፀሀይ ጎበዝ ይፈትናል የፍቅሯ መዘዙ መች ዘራፍ ይመቻል በእሷ ከተያዙ ወርዳ ከላይ አየሁ ፀሀይ ወርዳ ከላይ አየሁ ፀሀይ ወርዳ ከላይ አየሁ ፀሀይ ወርዳ ከላይ አየሁ ፀሀይ እንዴት ሰራት ወይ ተፈጥሮ ሺህ አይነት ፍሬ ከአንድ ጓሮ ኧረረረ እንዴት ሰራት ወይ ተፈጥሮ ሺህ አይነት ፍሬ ከአንድ ጓሮ ኧረረረ ወርዳ ከላይ አየሁ ፀሀይ ወርዳ ከላይ አየሁ ፀሀይ ወርዳ ከላይ አየሁ ፀሀይ ወርዳ ከላይ አየሁ ፀሀይ
Writer(s): Abdi B Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out