Lyrics

ለፍቅር እንግዳ ነኝ ጀማሪ ነኝ እኔ ብቸኝነት ጐዳዉ ሰዉ ራበዉ ጐኔ ተፈተነ ልቤ ጨነቀዉ ገና በአንቺ ፍቅርን አወቀዉ አምላክ አያድርገዉ ኩነኔ ካረገሽ አንቺን ብቻ ለኔ ለፍቅር እንግዳ ነኝ ጀማሪ ነኝ እኔ ብቸኝነት ጐዳዉ ሰዉ ራበዉ ጐኔ ተፈተነ ልቤ ጨነቀዉ ገና በአንቺ ፍቅርን አወቀዉ አምላክ አያድርገዉ ኩነኔ ካረገሽ አንቺን ብቻ ለኔ እልፍኙን የልቤን አዳራሽ አያዉቅም ሰዉ አይቶት በጭራሽ ካደለኝ አንቺን በዚች አለም አምላኬን ምለምነዉ የለም መርቆ ይስጠኝ አንቺን ብቻ አንቺ አለሽ የሁሉም መክፈቻ ካደለኝ አንቺን በዚች አለም አምላኬን ምለምነዉ የለም እልፍኙን የልቤን አዳራሽ አያዉቅም ሰዉ አይቶት በጭራሽ ምን ይዘሽ አስከፈትሽዉ በሩን አስጥለሽ ለብቻ ማደሩን በእዉነት ልቤን ፈተሸዉ ከሰዉ መኖር ስላስመኘሽዉ እንዳስጀመርሽ አስጨርሽዉ ስለ ፍቅር ስሜ ቢጠራ ጉድ ተብሎ በሀገር ቢወራ እሷን ብቻ ይስጠኝ አደራ እሷን ብቻ ስጠኝ አደራ እሷን ብቻ እሷን ብቻ ስጠኝ አደራ እሷን ብቻ እሷን ብቻ ስጠኝ አደራ እሷን ብቻ እሷን ብቻ ስጠኝ አደራ እሷን ብቻ ለፍቅር እንግዳ ነኝ ጀማሪ ነኝ እኔ ብቸኝነት ጐዳዉ ሰዉ ራበዉ ጐኔ ተፈተነ ልቤ ጨነቀዉ ገና በአንቺ ፍቅርን አወቀዉ አምላክ አያድርገዉ ኩነኔ ካረገሽ አንቺን ብቻ ለኔ ለፍቅር እንግዳ ነኝ ጀማሪ ነኝ እኔ ብቸኝነት ጐዳዉ ሰዉ ራበዉ ጐኔ ተፈተነ ልቤ ጨነቀዉ ገና በአንቺ ፍቅርን አወቀዉ አምላክ አያድርገዉ ኩነኔ ካረገሽ አንቺን ብቻ ለኔ የእምነት የፅናቴን ጓዳ ገብቶበት አያዉቅም እንግዳ ሰበብ ሆነሽበት ቢቸገር በፀሎት እማፀንሽ ጀመር መርቆ ይስጠኝ አንቺን ብቻ አንቺ አለሽ የሁሉም መክፈቻ ሰበብ ሆነሽበት ቢቸገር በፀሎት እማፀንሽ ጀመር የእምነት የፅናቴን ጓዳ ገብቶበት አያዉቅም እንግዳ ምን ይዘሽ አስከፈትሽዉ በሩን አስጥለሽ ለብቻ ማደሩን በዉበት ልቤን ፈተሸዉ ከሰዉ መኖር ስላስመኘሽዉ እንዳስጀመርሽ አስጨርሽዉ ስለ ፍቅር ስሜ ቢጠራ ጉድ ተብሎ በሀገር ቢወራ እሷን ብቻ ይስጠኝ አደራ እሷን ብቻ ስጠኝ አደራ እሷን ብቻ እሷን ብቻ ስጠኝ አደራ እሷን ብቻ እሷን ብቻ ስጠኝ አደራ እሷን ብቻ እሷን ብቻ ስጠኝ አደራ እሷን ብቻ እሷን ብቻ ስጠኝ አደራ እሷን ብቻ እሷን ብቻ ስጠኝ አደራ እሷን ብቻ እሷን ብቻ ስጠኝ አደራ እሷን ብቻ እሷን ብቻ ስጠኝ አደራ እሷን ብቻ
Writer(s): Elias Melka Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out