Lyrics

እጆቻችንን ከፍ እናረጋለን እስኪ መዝሙሬ ፡ አንተ ፡ ነህ መልዕክቴ ፡ አንተ ፡ ነህ ሰንደቄ ፡ ጌታ ፡ አንተ ፡ ነህ ኢየሱስ ፡ አንተ ፡ ነህ መዝሙሬ ፡ አንተ ፡ ነህ መልዕክቴ ፡ አንተ ፡ ነህ ሰንደቄ ፡ ጌታ ፡ አንተ ፡ ነህ ኢየሱስ ፡ አንተ ፡ ነህ ታይልኝ ፡ ታይልኝ በመዝሙሬ ፡ ላይ ፡ ግነንልኝ ዓይኖረኝ ፡ በቃ ፡ ሌላ ፡ እርዕስ ደምቀህ ፡ ታይልኝ ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ታይልኝ ፡ በሉት እስኪ ታይልኝ ፡ ታይልኝ በመዝሙሬ ፡ ላይ ፡ ግነንልኝ ዓይኖረኝ ፡ በቃ ፡ ሌላ ፡ እርዕስ ደምቀህ ፡ ታይልኝ ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ አርማዬ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ መታወቂያዬ ዘምርሃለው ፡ ዘወትር ፡ ጌታዬ ክርስቶስ ፡ ኢየሱስ ፡ የለህም ፡ አቻ እቀኛለሁኝ ፡ ስለአንተ ፡ ብቻ ሌላ ፡ መዝሙር ፡ ዓይኖረኝ አንተ ፡ ብቻ ፡ ታይልኝ ሌላ ፡ መዝሙር ፡ ዓይኖረኝ አንተ ፡ ብቻ ፡ ታይልኝ ወሰንኩኝ ፡ ላልገኝ ፡ ለሌላዉ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ መዝሙሬ ፡ የተገባዉ ወሰንኩኝ ፡ ላልገኝ ፡ ለሌላዉ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ መዝሙሬ ፡ የተገባዉ መዝሙሬ ፡ አንተ ፡ ነህ መልክቴ ፡ አንተ ፡ ነህ ሰንደቄ ፡ ጌታ ፡ አንተ ፡ ነህ ኢየሱስ ፡ አንተ ፡ ነህ መዝሙሬ በሉት እስኪ መዝሙሬ ፡ አንተ ፡ ነህ መልክቴ ፡ አንተ ፡ ነህ ሰንደቄ ፡ ጌታ ፡ አንተ ፡ ነህ ኢየሱስ ፡ አንተ ፡ ነህ ታይልኝ ፡ ታይልኝ በመዝሙሬ ፡ ላይ ፡ ግነንልኝ ዓይኖረኝ ፡ በቃ ፡ ሌላ ፡ እርዕስ ደምቀህ ፡ ታይልኝ ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ እንደዚ በሉት ጌታን እስኪ ታይልኝ ፡ ታይልኝ በመዝሙሬ ፡ ላይ ፡ ግነንልኝ ዓይኖረኝ ፡ በቃ ፡ ሌላ ፡ እርዕስ ደምቀህ ፡ ታይልኝ ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ድምጻችንን ቀንሰን እንበለው እስኪ ታይልኝ ፡ ታይልኝ በመዝሙሬ ፡ ላይ ፡ ግነንልኝ ዓይኖረኝ ፡ በቃ ፡ ሌላ ፡ እርዕስ ደምቀህ ፡ ታይልኝ ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ አንተ ብቻ ታይልኝ
Writer(s): Samuel Alemu, Bereket Tesfaye Unknown Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out