Lyrics

አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ወንጌል ሲነገረኝ አትንገሩኝ ባይ ጠንካራ ነበረ ልቤ እንደ ድንጋይ ግን አንድ ቀን ጭንቀት ወደ ህይወቴ መጣ ዕውቀት የመሰለኝ ምንም አላመጣ ቢጨንቀኝ ቢጠበኝ ልሞክረው ብዬ በስብከት ሞኝነት አሄ አሜን ይሁን ብዬ አይቼ ማላውቀው የደስታ ካባ ሂወቴ ለበሰ ኢየሱስ ሲገባ ዛሬማ እሞትለታለሁ ሂድ ቢለኝ ወዴት እሄዳለሁ እሱ ነው የመጨረሻዬ አሜን ያልኩት ኢየሱስ ጌታዬ አስገባሁት ፣ ልቤን ከፍቼ (አሜን ፣ አሜን) ይኽው እለሁ ፣ ድኜ ቀርቼ (አሜን ፣ አሜን) ያስገባሁት ፣ አሜን ብዬ (አሜን ፣ አሜን) መዳኒት ሆነኝ ፣ ኢየሱስዬ (አሜን ፣ አሜን) ኢየሱስዬ (ውድዬ) ኢየሱስዬ (ውድዬ) ኢየሱስዬ (ውድዬ) ኢየሱስዬ (ውድዬ) አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እንኳንስ ሊያቀርበኝ ሊገባ ከቤቴ መጥራት ማይገባኝ ስሙን ባንደበቴ ጌታ ግን ደግ ነው ፍቅር የለበሰ ለጠፋሁት ልጁ ፍቅርን ደገሰ ፍርድ ነበረብኝ በሞት የሚያስቀጣ የገዛ በደሌ አሄ ያመጣብኝ ጣጣ ጌታ ግን ከፈለው የሃጥያቴን እዳ አሜን በማለቴ ነውሬን አጸዳ በኢየሱስ ህይወት አጊኝቻለሁ ልለየው እንዴት እችላለው እስካይችል ይሄ ትከሻዬ አይሎአል ፍቀሩ በላዬ አስገባሁት ፣ ልቤን ከፍቼ (አሜን ፣ አሜን) ይኽው እለሁ ፣ ድኜ ቀርቼ (አሜን ፣ አሜን) ያስገባሁት ፣ አሜን ብዬ (አሜን ፣ አሜን) መዳኒት ሆነኝ ፣ ኢየሱስዬ (አሜን ፣ አሜን) ኢየሱስዬ (ውድዬ) ኢየሱስዬ (ውድዬ) ኢየሱስዬ (ውድዬ) ኢየሱስዬ (ውድዬ) አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ከሰማይ ወረደ አሜን አሜን ደግሞ ለኔ ሞተ አሜን አሜን ከሙታን ተነሳ አሜን አሜን በክብር አረገ አሜን አሜን ልክ እንደ መብረቅ አሜን አሜን ከላይ እያበራ አሜን አሜን ዳግም ይመለሳል አሜን አሜን ከቅዱሳን ጋራ አሜን አሜን ስምን ያተረፉ በየዘመናቸው ተከታዮቻቸው ሲሞቱ ረሷቸው ሁለት ሺህ አመት ታሪክ ያልሸፈነው ሰንጥቆ የመጣ የኢየሱሴ ስም ነው ይሄን ስሰማ አሜን በማለቴ ሰመሬ ብርሃን በራ ቤቴ አሜን በማለቴ አሜን በማለቴ አሜን በማለቴ ሰመረ ህይወቴ አሜን ያልኩት ጌታ አሜን ያልኩት ጌታ አሜን ያልኩት ጌታ እስራቴን ፈታ፟ (አሜን) (አሜን) (አሜን) (አሜን) (አሜን) (አሜን) (አሜን) (አሜን) (አሜን) (አሜን) (አሜን) (አሜን) (አሜን) (አሜን) (አሜን)
Writer(s): Samuel Alemu, Bereket Tesfaye Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out