Lyrics

የተለየች ሀበሻ የቀይ ዳማ ያያት ሁሉ ይመኛታል በደስታ አስገብቻት ልቤ ውስጥ ወዳለ ቤት እስኪ ወተሽ ይንፈስብሽ ስላት ወዴት(2x) እንዲ በቀላሉ ትወደኛለች ብዬ እስኪመስለኝ ተስዬ (2x) ልቤም እሷን አግኝቶ እፎይ እሰየሁ ብሎ አስገብቷት ጠቅልሎ(2x) እልቤ ውስጥ ዘናብላ ተንደላቃ ነብሴን በደስታ ልታይ አስፈንድቃ ሸፍና እንዳያያው አይኖቼን ከልላ ማየትም አልችል በፍፁም ሰው ሌላ ሰው አላይ (...) የተለየች ሀበሻ የቀይ ዳማ ያያት ሁሉ ይመኛታል በደስታ አስገብቻት ልቤ ውስጥ ወዳለ ቤት እስኪ ወተሽ ይንፈስብሽ ስላት ወዴት(2x) እንዲ በቀላሉ ትወደኛለች ብዬ እስኪመስለኝ ተስዬ (2x) ልቤም እሷን አግኝቶ እፎይ እሰየሁ ብሎ አስገብቷት ጠቅልሎ(2x) ምን ቢታሰስ አይገኝ እንዲ የላቀ ውበት ከላይ እስከታች የሚደንቅ ውህደት ደምቀሽ እንደኮከብ ፈክተሽ በሰማይ ካንቺ ውጪማ የቱንም ሰው አላይ ሰው አላይ (...)
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out