Credits

PERFORMING ARTISTS
Temesgen Markos
Temesgen Markos
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Temesgen Markos
Temesgen Markos
Songwriter

Lyrics

ግድ ፡ ሆነበት ፡ በግዞት ፡ ማለፍ ባለ ፡ ራዕዪው ፡ ሲገፋ ፡ ለእውነት ቀን ፡ ጠብቆ ፡ ተስፋ ፡ ሊፈጸም ተግዳሮቱ ፡ እጅግ ፡ ቢበዛም ቃል ፡ ያወጣው ፡ ታማኝ ፡ ነውና ሁሉ ፡ አልፎ ፡ ድል ፡ እንደገና ተሰራጨ ፡ መልካሙ ፡ ዜና የተጣለው ፡ በሕይወት ፡ አለና አለ (፫x) ፡ የተጣለው ፡ አለ አለ (፫x) ፡ የተረሳው ፡ አለ የተጣለው ፡ አለ የተረሳው ፡ አለ (፬x) የተጣለው ፡ አለ የተረሳው ፡ አለ (፫x) የተጣለው ፡ አለ አለ ፡ አለ (፬x) አለው ፡ ጊዜ ፡ አለው ኧረ ፡ አለው ፡ ሰዓት ፡ አለው (፪x) ምንም ፡ ቢረዝም ፡ መንገዱ ሁሉ ፡ ለአንዱ ፡ ሰገዱ ቀን ፡ ጠብቆ ፡ ሲመጣ በሹመት ፡ ዕጣው ፡ ወጣ (፪x) ለሁሉም ፡ ጊዜ ፡ አለው ፡ ለሁሉም ለሁሉም ፡ ቀን ፡ አለው ፡ ለሁሉም ወንድሞቹ ፡ ወስደው ፡ ቢጥሉትም ባልፈጸመው ፡ ኃጢአት ፡ ቢከሰስም ህልሙ ፡ ሳይፈጸም ፡ ቃል ፡ ያለው ፡ አይሞትም (፪x) ለሁሉም ፡ ጊዜ ፡ አለው ፡ ለሁሉም ለሁሉም ፡ ቀን ፡ አለው ፡ ለሁሉም ለሁሉም ፡ ጊዜ ፡ አለው ፡ ለሁሉም ለሁሉም ፡ ቀን ፡ አለው ፡ ለሁሉም ወንድሞቹ ፡ ወስደው ፡ ቢጥሉትም ባልፈጸመው ፡ ኃጢአት ፡ ቢከሰስም ህልሙ ፡ ሳይፈጸም ፡ ቃል ፡ ያለው ፡ አይሞትም (፪x) አይሞትም (፫x) ፡ ህልም ፡ ያለው ፡ አይሞትም አይሞትም (፫x) ፡ ህልም ፡ ያለው ፡ አይሞትም ህልም ፡ ያለው ፡ አይሞትም ቃል ፡ ያለው ፡ አይሞትም (፪x) ቃል ፡ ያለው ፡ አይሞትም ህልም ፡ ያለው ፡ አይሞትም (፪x) ቃል ፡ ያለው ፡ አይሞትም ህልም ፡ ያለው ፡ አይሞትም ቃል ፡ ያለው ፡ አይሞትም ቃል ፡ ያለው ፡ አይሞትም ህልም ፡ ያለው ፡ አይሞትም ቃል ፡ ያለው ፡ አይሞትም አይሞትም
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out