Lyrics

የኔ መባከን መንከራተቴን አንቺን ላይገርምሽ ሳጅብሽ ውየ ወደ ቤት ሄድኩኝ ሌቱን ላልምሽ በጥዋት ተነሳሁ ፍቅርሽ ሁኖብኝ ስራ ፈተና በአይኔ እያማተርኩ ላድንሽ መጣሁ ደግሞ እንደገና ላ ላይ ላ ላይ ላ ላይ ላ ላይ ሰዎች አወጉኝ ቅንነትሽን ሁሉ ሚነግረን ደግነትሽን ምን ነው ባፍቃሪሽ በኔ ከፋሽ ተይ አልሁንብሽ መኮነኛሽ እባክሽ ውዴታየን አይተሽ ቀና አርጊኝ ተስፋየን አብርተሽ ፍቅሬ ተይ ሁኝልኝ ከጎኔ ሰማረር አይለፍ ዘመኔ እባክሽ ውዴታየን አይተሽ ቀና አርጊኝ ተስፋየን አብርተሽ ፍቅሬ ተይ ሁኝልኝ ከጎኔ ስማረር አይለፍ ዘመኔ የኔ መባከን መንከራተቴን ኦንቺን ላይገርምሽ ሳጅብሸ ውየ ወደ ቤት ሄድኩኝ ሎቱን ላለምሽ በጥዋት ተነሳሁ ፍቅርሽ ሁኖብኝ ስራ ፈተና በአይኔ እያማተርኩ ላድንሽ መጣሁ ደግሞ እንደገና አንዱን ልታነሽ አንዱን ጥለሽ ሌሎች ስትቃኝ እኔን ፊት ነስተሽ የሚመርቁሽ የማዝንብሽ እንባ ና ሳቅ ነው ሰርክ አጀብሽ እባክሽ ውዴታየን አይተሽ ቀና አርጊኝ ተስፋዬን አብርተሽ ፍቅሬ ተይ ሁኝልኝ ከጎኔ ስማረር አይለፍ ዘመኔ እባክሽ ውዴታየን አይትሽ ቀና አርጊኝ ተስፋየን አብርሽ ፍቅሬ ተኝ ሁኝልኝ ከጎኔ የኔ መባከን መንከራተቴን አንቺን ላይገርምሽ ሳጅብሽ ውየ ወደ ቤት ሄድኩኝ ላልምሽ ሌቱን በጥዋት ተነሳሁ ፍቅርሽ ሁኖብኝ ስራ ፈተና በአይኔ እያማተርኩ ላድንሽ መጣሁ ደግሞ እንደገና
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out