Music Video

Yemayaquaret Mesgna
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Endale Woldegiorgis
Endale Woldegiorgis
Performer
Simone Tsegay
Simone Tsegay
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Simone Tsegay
Simone Tsegay
Songwriter

Lyrics

የማያቋርጥ ፡ ምስጋና ፡ የማያቋርጥ ፡ ዝማሬ ይኸዉ ፡ መጣሁኝ ፡ ጨምሬ [፬X] ምስጋና ፡ ለጌታ [፪X] እልልታ ፡ ለጌታ [፪X] ያጓራ ፡ ጠላት ፡ ያብዛ ፡ ቀረርቶ ከሰራዉ ፡ ወጥመድ ፡ ማምለጤን ፡ አይቶ ከቶ ፡ አላቆምም ፡ ማመስገን ፡ ማምለክ ላዳነኝ ፡ ጌታ ፡ ፊቱ ፡ መንበርከክ ሌባዉ ፡ ቀርቶታል ፡ በከንቱ ፡ ዛቻ ከሩቅ ፡ እያየ ፡ መናደድ ፡ ብቻ [፬X] የማያቋርጥ ፡ ምስጋና ፡ የማያቋርጥ ፡ ዝማሬ ይኸዉ ፡ መጣሁኝ ፡ ጨምሬ [፬X] ምስጋና ፡ ለጌታ [፪X] እልልታ ፡ ለጌታ [፪X] ፍጡር ፡ ፈርቼ ፡ የፈጣሪዬን ፡ ምስጋና ፡ አላቋርጥም ለአሁኑ ፡ ዓለም ፡ ጓግቼ ፡ ዕንቁዬን ፡ ለአፈር ፡ አልሰጥም በጥቂቱ ፡ ሆነ ፡ በብዙ ፡ የሚያድነዉን ፡ ታምኜ ልበል ፡ ምስጋና ፡ አምልኮ ፡ የማያቋርጥ ፡ ዝማሬ [፫X] ታላቁንና ፡ የተፈራዉን የፍጥረት ፡ ሁሉ ፡ ጌታ ፡ የሆነዉን አድርጌያለሁኝ ፡ በእኔ ፡ ላይ ፡ ጌታ አልደነግጥም ፡ በሌላዉ ፡ ላፍታ ለእርሱ ፡ ኖራለዉ ፡ ለእርሱ ፡ ሞታለዉ ሥሙ ፡ ጌታዬ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነዉ [፬X] የማያቋርጥ ፡ ምስጋና ፡ የማያቋርጥ ፡ ዝማሬ ይኸዉ ፡ መጣሁኝ ፡ ጨምሬ [፬X] ምስጋና ፡ ለጌታ [፪X] እልልታ ፡ ለጌታ [፪X]
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out