Music Video

Nefse Tesfa
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Endale Woldegiorgis
Endale Woldegiorgis
Performer
Simone Tsegay
Simone Tsegay
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Endale Woldegiorgis
Endale Woldegiorgis
Songwriter
Simone Tsegay
Simone Tsegay
Songwriter

Lyrics

ነፍሴ ፡ ተስፋ ፡ እያደረገችህ ምትዉልብህ ፡ ምታድርብህ ህያዉ ፡ ተስፋዬ ልቤ ፡ አንተን ፡ አምኖ ፡ ልቤ ልቤ ፡ ባንተ ፡ ፀና ፡ ልቤ [፪X] ጓዳዬን ፡ ሙላ ፡ አደባባዬን ልኑር ፡ አንተን ፡ ስል ፡ ቀሪ ፡ ዘመኔን ምንም ፡ አልሆንም ፡ አንተን ፡ ብያለሁ የደህንነቴን ፡ እራስ ፡ ይዣለሁ ልቤ ፡ ፀናልኝ ፡ አንተን ፡ በማመን ፍጹም ፡ ነህ ፡ ጌታ ፡ የለብህ ፡ እንከን ነፍሴ ፡ ትላለች ፡ ህያዉ ፡ ተስፋዬ ከአዳኝ ፡ ወጥመድ ፡ መሸሸጊያዬ ነፍሴ ፡ ተስፋ ፡ እያደረገችህ ምትዉልብህ ፡ ምታድርብህ ህያዉ ፡ ተስፋዬ ልቤ ፡ አንተን ፡ አምኖ ፡ ልቤ ልቤ ፡ ባንተ ፡ ፀና ፡ ልቤ [፪X] አንተን ፡ ያደረገ ፡ መድህን ፡ አንተን ፡ ያደረገ ፡ ጥላ ሆነህለት ፡ አየሁ ፡ እንጂ ፡ ክፉ ፡ እንዳይነካዉ ፡ ከለላ እኔስ ፡ ኧረ ፡ እኔስ ፡ ካሉት ፡ ከለላ ፡ ካሉት ፡ አጥር
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out