Music Video

Geta Leyu New
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Endale Woldegiorgis
Endale Woldegiorgis
Performer
Simone Tsegay
Simone Tsegay
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Endale Woldegiorgis
Endale Woldegiorgis
Songwriter
Simone Tsegay
Simone Tsegay
Songwriter

Lyrics

ነፍሴ ፡ ወደ ፡ ሕያው አምላክ ፡ ተጠማች [፪X] ልረካህ ፡ ብል ፡ እህህ በቃኝ ፡ ልል ፡ ብል ፡ እህህ አልችልም ፡ ኢየሱስ ፡ ሚጠገብ ፡ እኮ ፡ አይደለም እሱ ልዩ ነው ልዩ [፪x] ጌታ ልዩ ነው ልዩ [፪x] ለታላቅነቱ ፡ ለታላቅነቱ ምስጋናውን ፡ አምጡ [፪x] እፎይ ፡ እረካው ፡ የልቤ ፡ ደርሷል አሁን ፡ ለጌታ ፡ ምለው ፡ ምን ፡ ቀርቷል ብዬ ፡ ደምድሜ ፡ ገና ፡ ስል ፡ ቁጭ ብሶ ፡ ይፈልቃል ፡ የዜማው ፡ ምንጭ ብዬ ፡ ነበረ ፡ እንደዚህ ፡ ብዙ ሚያቆም ፡ አይደለም ፡ የዜማው ፡ ወንዙ ይሄን ፡ ስጨርስ ፡ ምለው ፡ ሌላ ፡ አለኝ ጌታ ፡ ልዩ ፡ ነው ፡ የሚያዘምረኝ እሱ ልዩ ነው ልዩ [፪x] ጌታ ልዩ ነው ልዩ [፪x] ሌቤ ፡ የተመኘው ፡ ነገሬ ፡ ሳገኘው ፡ ደርሶ የውስጥ ፡ ርካታና ፡ ደስታ ፡ አይሰጥ ፡ ጨርሶ ሁሉንም ፡ ነገር ፡ አይቼ ፡ ስልችት ፡ ሲለኝ ዛሬም ፡ ዘላለም ፡ ማይሰለች ፡ አንድ ፡ ጌታ ፡ አለኝ ከዉሃ ፡ ይልቅ ፡ እኔ ፡ ሚጠማኝ ከምግብ ፡ ይልቅ ፡ እኔ ፡ ሚርበኝ የልቤ ናፍቆት፡ ኢየሱስ] [፪x] እሱ ልዩ ነው ልዩ [፪x] ጌታ ልዩ ነው ልዩ [፪x]
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out