Music Video

ይቅር (ነፍሴ ለመለመች Nefse Lemelemech) Ephrem Alemu 2023
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Ephrem Alemu
Ephrem Alemu
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Ephrem Alemu
Ephrem Alemu
Songwriter

Lyrics

ነፍሴ ለመለመች ለመለመች ለመለመች ጌታን ስላገኘች ለመለመች ለመለመች የደረቁ አጥንቴን አለምልሞልኛል ፅዋዬንም ደግሞ ጌታ ሞልቶልኛል በሞት ጥላ ብሄድ የቱ ያስፈራኛል ልኡል እረኛዬ መኖሪያዬ ሆኗል ነፍሴ ለመለመች ለመለመች ለመለመች ጌታን ስላገኘች ለመለመች ለመለመች ከአመት እስከ አመት እንዳፈራ በወንዙ ዳር ተተክያለው ፍሬዋንም ደግሞ ሁሌ እንደምትሰጥ እንደማይረግፈው ዛፍ ሆኛለው ሙቀት እና ብርዱ ቢነሳ አልሰጋም እደርቃለው ብዬ ህይወቴ ከምንጩ ተጣብቋል እለመልማለው ዝምብዬ የደረቁ አጥንቴን አለምልሞልኛል ፅዋዬንም ደግሞ ጌታ ሞልቶልኛል በሞት ጥላ ብሄድ የቱ ያስፈራኛል ልኡል እረኛዬ ከለላዬ ሆኗል ነፍሴ ለመለመች ለመለመች ለመለመች ጌታን ስላገኘች ለመለመች ለመለመች ይኀው... አምልኮ ይኀው... ዝማሬ ይኀው... ጌታ ተቀበለኝ አሽትተው ላንተ ክብር ሲያንስ ነው ሲያንስ ነው ኦሆሆሆ... በደረቅ ምድር ኦሆሆሆ... ውሃ በሌለው ኦሆሆሆ... አንተን አጊኝቼ ኦሆሆሆ... ተደስቻለው ኦሆሆሆ... እረካው በቃ ኦሆሆሆ... ቆረጠ ጥሜ ኦሆሆሆ... ዘመኔ ያልቃል ኦሆሆሆ... በልምላሜ ነፍሴ ለመለመች ለመለመች ለመለመች ጌታን ስላገኘች ለመለመች ለመለመች #ነፍሴ_ለመለመ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out