Lyrics

ልኑር ካንተ ጋራ ልኑር ትሁን አለም ሙሉ ትሁን ልኑር ካንተ ጋራ ልኑር ትሁን አለም ሙሉ ትሁን ላስብበት እንዳትለኝ አሁን እሺ በለኝ ፍቀድ ያንተ ልሁን እኔ ታግዬ አንተ አሸንፍከኝ ጉልበቴ እስኪዝል አብረከረከኝ ልበ ሙሉ ነህ አደንቄሃለሁ አብረን እንኑር አፍቅሬሃለሁ ከቅፍህ ከተህ ካላሳረፍከኝ ከልብህ ጎጆ ካላሳደርከኝ ማረፊያ ያጣች ወፊቷን ሆኜ እንዳልቀርብህ የትም ባክኜ ተማርኬ እጄን ሰጥቼ ተጋለጥኩኝ ልቤን አጥቼ ስከንፍልህ ስበር አፍቅሬህ አሳርፈኝ ልሁን አብሬህ ልኑር ካንተ ጋራ ልኑር ትሁን አለም ሙሉ ትሁን ልኑር ካንተ ጋራ ልኑር ትሁን አለም ሙሉ ትሁን ላስብበት እንዳትለኝ አሁን እሺ በለኝ ፍቀድ ያንተ ልሁን ፍቅሬን አምቄ አክርሜዋለሁ ዛሬ አልችል ብዬ ተሸንፌያለሁ ብዙ ታግሼ አግኝቼሃለሁ አታስጨንቀኝ ወድጄሃለሁ ከቅፍህ ከተህ ካላሳረፍከኝ ከልብህ ጎጆ ካላሳደርከኝ ማረፊያ ያጣች ወፊቷን ሆኜ እንዳልቀርብህ የትም ባክኜ ቤቴ አስጠላኝ ከበደኝ ደጄ ግራ ገባኝ አንተን ወድጄ መጥቻለሁ ይኸው አፍቅሬህ ተቀበለኝ ልሁን አብሬህ ቤቴ አስጠላኝ ከበደኝ ደጄ ግራ ገባኝ አንተን ወድጄ መጥቻለሁ ይኸው አፍቅሬህ ተቀበለኝ ልሁን አብሬህ ተማርኬ እጄን ሰጥቼ ተጋለጥኩኝ ልቤን አጥቼ ስከንፍልህ ስበር አፍቅሬህ
Writer(s): Hamelmal Abate Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out