Lyrics

ባለ ዝና ሃገር የጀግናዎት እናት እናት ጎንደር ታሪክ አላት ባለ ዝና ሃገር የጀግናዎት እናት እናት ጎንደር ታሪክ አላት ኦ ኦ ኦ ኦ ኦ ኦ ጎጃም ላይ ኦ ኦ ኦ ኦ ኦ ኦ ባቅራራ ዘራፍ አለኝ ጎንደር በላይ በኩል ኦ ኦ ኦ ኦ ኦ መጣህው ከመይሰው ሃገር መቅደላይ ላይ ለፎፍ ብሎ ፎክሮ እያገሳ እጅ አልሰጥም ብሎ የቁዋራው አንበሳ ዘራፍ ቴዎድሮስ ብሎ ሲነሳ ብቻውን ሲያድር ይመስላል ሃምሳ ሰውየው ካሳ ፈረሱ ታጠቅ ልክ እንደ መብረቅ የሚሰነጥቅ እሳት ነው እሳት የእሳት ጉማጅ ትንታግ ነበልባል ክንዱ የሚፋጅ ግርማው የአንበሳ ቁጣው ነብር ደማቸው ካሳ ሆነው ጎንደር እረንዲያው ከምር ከምር ከምር የጀግኖሽ ሃገር ዘር ትሁን ጎንደር የጀግኖሽ ሃገር ዘር ትሁን ጎንደር እረንዲያው ከምር ከምር ከምር የጀግኖሽ ሃገር ዘር ትሁን ጎንደር የጀግኖሽ ሃገር ዘር ትሁን ጎንደር እናና የካሳ ዘሩ ይብዛለት ምድሩን በሙሉ ይሙላለት አዎ ዘር ትሁን ጎንደር ከዉሃው ነው ወይ ካፈሩ የሚነግሱበት ሚስጥሩ አዎ ዘር ትሁን ጎንደር እኚ ጎንደሬ ሲባሉ ባንዲት ኢትዮጲያ የሚምሉ አዎ ዘር ትሁን ጎንደር ዳግም እትዮጲያ ናት እና ዘር ትሁን ጎንደር እናና አዎ ዘር ትሁን ጎንደር እናና እናና ኦሆሆ እናና እናና ኦሆሆ እረ እናና እናና ኦሆሆ እናና እናና ኦሆሆ እረ እናና እናና ኦሆሆ መይሰው ናና ኦሆሆ ደሞ እንደገና ኦሆሆ አንድ አድርገን እንደገና ኦሆሆ እረ እናና እናት አለም አትነጥፍም እናና ስሟን የሚያስጠራ እረ እናና ዛሬም አላት ጀግና አውራዎቹ ቢያረጁ እናት አለም ወይፈኖች ተተኩ እስኪ አንጎላግሉዋችው እረ እናና ምንም ሳትነኩዋችው ሂዱ ጥመዱዋቸው እናት አለም ከድሮ ወዲማ ዘሩን ዝሩባቸው እረ እናና ለኢትዮጲያ እማማ ቡቃያቸው ያፍራ ከርእስታቸው በቅሎ ካፈራቸው ይፈለጋሉ እና ለቁርጥ ቀን የጀግና ዘር ናቸው እ ህ ህ ኦሆሆ እ ህ ህ ኦሆሆ እ ህ ህ ኦሆሆ ዘንድሮ ታመናል ፍቅር የነበርነው አንድነት አተናል ላገሩ ለፍቅሩ ለኢትዮጲያውነት ቴዎድሮስ አይደል የሞተው ላንድነት ህያው ነው መይሰው ህያው ነው ዘላለም አረፈ ነው እንጂ ሞተ የሚለው የለም ካንጀቴ ከልቤ እህ ህ ዪለኝል ጎንደሬን ሲነኩት እኔንም ያመኛል አንደበት ርእቱ ንግግረ መልካም እንግዳን ሲጣሩ እያሉ እህት ወንድም ወንድም ወንድም አቤት የእናቴ ልጅ መከታዬ ክንዴ ትከሻዬ አንተ ነህ ወንድሜ አንተ ነው ዘመዴ ካመነ የማይከዳ ጀግና አይበገሬ ለማተቡ ሙአች ነው ሲፈጠር ጎንደሬ ክሩ አዪበጠስም ያሰረው መስቀሉ ልክ እንደ ገብርዬ ታማኝ ነው በቃሉ ከገብርዬ እምነቱን ከካሳ ጀግንነቱን ተቀብሎ ጎንደር ያውቃል ማንነቱን አይፈራም ጎንደሬ ልክ እንዳባታቸው በራስ መተማመን ድፍረት አውርሶአቸው እናና እናና ኦሆሆ እረ እናና እናና ኦሆሆ እናና እናና ኦሆሆ እረ እናና እናና ኦሆሆ እ እ እ እ እ እ እ እ እ አትሙት እኔ አልወድም አትሙት እኔ አልወድም ጎንደሬ አይደል ከፊት የሚቀድም ባላባት ኩሩ ናቸው ባላባት ኩሩ ናቸው ይኖራል ዘላለም ተከብሮ ስማቸው ዘላለም እንዲያው ነው እረ እንዲያው ቀብራራው ጎንደሬ ይለያል ከወዲያው ዘር ትሁን እናቱ ለእምዬ እትዮጲያ እህ እህ እህ እናና እህ እህ እህ እናና እኔ ልሙትላት ካሳ እንደገና ባርባራቱ ታቦት ጎንደር በጥምቀቱ ያያል ታስቀናለች ልሂድ ቤተ እስራኢል ከእየሩሳሌም እምነትሽ እምነቴ ደብሩን ልሳለም እህ እህ እህ እናና እህ እህ እህ እናና
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out