Top Songs By Theodros Tadesse
Similar Songs
Credits
PERFORMING ARTISTS
Theodros Tadesse
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Theodros Tadesse
Songwriter
Lyrics
ከተማው
ለመድሽው ወይ መንደሩን
ሃገሩን መንገዱንስ አየሩን
ከተማው
ለመድሽው ወይ መንደሩን
ሃገሩን መንገዱንስ አየሩን
በጣም ተጨንቄ በሃሳብ በናፍቆት
ሃገሩን ለቅቄ እንዳልመጣ
ልቤ ፈርቶ እንዳይወስን
ጊዜውም መንገዱም ሩቅ እየሆነ
እምነቴን ባንቺ ላይ እንዳልጥል
የሩቅ ወዳጅ የሩቅ ሆነ
በጣም ተጨንቄ በሃሳብ በናፍቆት
ሃገሩን ለቅቄ እንዳልመጣ
ልቤ ፈርቶ እንዳይወስን
ጊዜውም መንገዱም ሩቅ እየሆነ
እምነቴን ባንቺ ላይ እንዳልጥል
የሩቅ ወዳጅ የሩቅ ሆነ
ህመሜ ደካማሽ እኔ ያንቺ አመለኛ
የዛሬን አንቺው ነይልኝ በይ አስጠሪኛ
የኔ ዓለም ሰበበኛ ነኝ አመለ ብዙ
ያምረኛል ይናፍቀኛል ጨዋታሽ ወዙ
ኧረ ምነው
ስለምነው
ፍቅር ቅጣት የሚሆነው
ስለ ምነው
ኧረ ምነው ምነው
ከተማው
ለመድሽው ወይ መንደሩን
ሃገሩን መንገዱንስ አየሩን
ከተማው
ለመድሽው ወይ መንደሩን
ሃገሩን መንገዱንስ አየሩን
የቃልሽ ድርሳኑ አይቋጭ በደሉ
የፍቅርሽ መብከኑ እየባሰ
ዛሬም ሆዴ እንዳይተዉሽ
ባደይ ፍቅር ዜማሽ በማይሆነኝ ተስፋሽ
በማይሞቀኝ ግርማሽ አጅበሽ
ያንቺን ምትክ አጣሁልሽ
የቃልሽ ድርሳኑ አይቋጭ መጠኑ
የፍቅርሽ መብከኑ እየባሰ
ዛሬም ሆዴ እንዳይተዉሽ
ባደይ ፍቅር ዜማሽ በማይሆነኝ ተስፋሽ
በማይሞቀኝ ግርማሽ አጅበሽ
ያንቺን ምትክ አጣሁልሽ
ህመሜ ደካማሽ እኔ ያንቺ አመለኛ
የዛሬን አንቺው ነይልኝ በይ አስጠሪኛ
የኔ ዓለም ሰበበኛ ነኝ አመለ ብዙ
ያምረኛል ይናፍቀኛል ጨዋታሽ ወዙ
ኧረ ምነው
ስለምነው
ፍቅር ቅጣት የሚሆነው
ስለ ምነው
ኧረ ምነው ምነው
Lyrics powered by www.musixmatch.com