Credits

PERFORMING ARTISTS
Theodros Tadesse
Theodros Tadesse
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Theodros Tadesse
Theodros Tadesse
Songwriter

Lyrics

ከተማው ለመድሽው ወይ መንደሩን ሃገሩን መንገዱንስ አየሩን ከተማው ለመድሽው ወይ መንደሩን ሃገሩን መንገዱንስ አየሩን በጣም ተጨንቄ በሃሳብ በናፍቆት ሃገሩን ለቅቄ እንዳልመጣ ልቤ ፈርቶ እንዳይወስን ጊዜውም መንገዱም ሩቅ እየሆነ እምነቴን ባንቺ ላይ እንዳልጥል የሩቅ ወዳጅ የሩቅ ሆነ በጣም ተጨንቄ በሃሳብ በናፍቆት ሃገሩን ለቅቄ እንዳልመጣ ልቤ ፈርቶ እንዳይወስን ጊዜውም መንገዱም ሩቅ እየሆነ እምነቴን ባንቺ ላይ እንዳልጥል የሩቅ ወዳጅ የሩቅ ሆነ ህመሜ ደካማሽ እኔ ያንቺ አመለኛ የዛሬን አንቺው ነይልኝ በይ አስጠሪኛ የኔ ዓለም ሰበበኛ ነኝ አመለ ብዙ ያምረኛል ይናፍቀኛል ጨዋታሽ ወዙ ኧረ ምነው ስለምነው ፍቅር ቅጣት የሚሆነው ስለ ምነው ኧረ ምነው ምነው ከተማው ለመድሽው ወይ መንደሩን ሃገሩን መንገዱንስ አየሩን ከተማው ለመድሽው ወይ መንደሩን ሃገሩን መንገዱንስ አየሩን የቃልሽ ድርሳኑ አይቋጭ በደሉ የፍቅርሽ መብከኑ እየባሰ ዛሬም ሆዴ እንዳይተዉሽ ባደይ ፍቅር ዜማሽ በማይሆነኝ ተስፋሽ በማይሞቀኝ ግርማሽ አጅበሽ ያንቺን ምትክ አጣሁልሽ የቃልሽ ድርሳኑ አይቋጭ መጠኑ የፍቅርሽ መብከኑ እየባሰ ዛሬም ሆዴ እንዳይተዉሽ ባደይ ፍቅር ዜማሽ በማይሆነኝ ተስፋሽ በማይሞቀኝ ግርማሽ አጅበሽ ያንቺን ምትክ አጣሁልሽ ህመሜ ደካማሽ እኔ ያንቺ አመለኛ የዛሬን አንቺው ነይልኝ በይ አስጠሪኛ የኔ ዓለም ሰበበኛ ነኝ አመለ ብዙ ያምረኛል ይናፍቀኛል ጨዋታሽ ወዙ ኧረ ምነው ስለምነው ፍቅር ቅጣት የሚሆነው ስለ ምነው ኧረ ምነው ምነው
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out