Credits

PERFORMING ARTISTS
Mulualem Takele
Mulualem Takele
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Mulualem Takele
Mulualem Takele
Songwriter

Lyrics

ሀመልማሎ ሀመልማሎዬ ሀመልማሎ ሀመልማሎ ሀመልማሎ ሀመልማሎ ሀመልማሎዬ ሀመልማሎ ሀመልማሎ ሀመልማሎ ምንስ ቢታጠር ደጃፍሽ አይሆንሽ ላንቺ ከለላ ይህ ልቤ ከቁብ አይቆጥረው አንቺን ሳያገኝ ላይሞላ ፍቅርሽስ እንደ እግር እሳት አንጀቴን ሆዴን እየበላ ጦሜን አዋለኝ ከደጅሽ ፈልጊልኝ በይ ነይ መላ መላ መላ ካለሽ መላ ሳላየው አላድር ያንቺን ገላ መላ መላ ዘይጂ መላ ሳላየው አላድር ያንቺን ገላ አንቺ ብቻ ነሽ ለህይወቴ ፍቅሬ አንቺ ነሽ ነይ መድሀኒቴ ፍቅሬ አንቺ ነሽ ነይ መድሀኒቴ ላመስግነው ሁሌ በደስታ አንቺን ለሰጠኝ ፈጣሪ ጌታ አንቺን ለሰጠኝ ፈጣሪ ጌታ ላፍታ አግኝቶሽ ለማይረካው ናፋቂው ልቤ በምን ጉልበት ላመስግነው እንዴት አድርጌ ሂድ ይለኛል አሷን ይዘህ ተሻገር ወዲያ ዝለቅ ይዘሀት ከደጃፍህ ዘይደህ መላ መላ መላ ካለሽ መላ ሳላየው አላድር ያንቺን ገላ መላ መላ ዘይጂ መላ ሳላየው አላድር ያንቺን ገላ ሀመልማሎ ሀመልማሎዬ ሀመልማሎ ሀመልማሎ ሀመልማሎ ሀመልማሎ ሀመልማሎዬ ሀመልማሎ ሀመልማሎ ሀመልማሎ ምንስ ቢታጠር ደጃፍሽ አይሆንሽ ላንቺ ከለላ ይህ ልቤ ከቁብ አይቆጥረው አንቺን ሳያገኝ ላይሞላ ፍቅርሽስ እንደ እግር እሳት አንጀቴን ሆዴን እየበላ ጦሜን አዋለኝ ከደጅሽ ፈልጊልኝ በይ ነይ መላ መላ መላ ካለሽ መላ ሳላየው አላድር ያንቺን ገላ መላ መላ ዘይጂ መላ ሳላየው አላድር ያንቺን ገላ ላመስግነው ሁሌ በደስታ አንቺን ለሰጠኝ ፈጣሪ ጌታ አንቺን ለሰጠኝ ፈጣሪ ጌታ አልዘነጋም ልቤ ላንቺ ቃል እንደገባ ቀናት ቢያልፉ ሊጠብቅሽ ሆዱ ሳይባባ ሂድ ይለኛል አሷን ይዘህ ተሻገር ወዲያ ዝለቅ ይዘሀት ከደጃፍህ ዘይደህ መላ መላ ካለሽ መላ ሳላየው አላድር ያንቺን ገላ መላ መላ ዘይጂ መላ ሳላየው አላድር ያንቺን ገላ ሀመልማሎ ሀመልማሎዬ ሀመልማሎ ሀመልማሎ ሀመልማሎ ሀመልማሎ ሀመልማሎዬ ሀመልማሎ ሀመልማሎ ሀመልማሎ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out