Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Tsehaye Yohannes
Tsehaye Yohannes
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Mekonen Lemma
Mekonen Lemma
Songwriter

Lyrics

ያቀናሁት ስቱን አልፌ ያንቺን ፍቅር ብቻ ሸክፌ ሸገር ቤቴ ከፍቅር አምባ እሽ በይኝ አብረን እንጋባ ወደ አዲስ አባ ልዉሰድሽ ወደ አዲስ አባ ወደ አዲስ አባ ልዉሰድሽ ከፍቅር አምባ ልዉደስሽ ሸገር ከኔ ሀገር ልዉደስሽ ሸገር ልዉደስሽ ሸገር ብቻዬን እንዳልቸገር አቆራርጬ ቆላ ከደጋ ተማምኜብሽ መጣሁ አንቺ ጋ ካላሳፈርሽኝ ከቀናኝ በለስ ሀይሎጋ ብዬ ይዤሽ ልመለስ እሽ በይ እንሂድ ሸገር ብቻዬን እንዳልቸገር ፍቅር ነኝ ልቤ ተራራ የአዲስ ልጅ የሸገር አዉራ እሽ በይ እንሂድ ሸገር ብቻዬን እንዳልቸገር መርካቶ ሲኒማ ራስ ላይ ሽር እንበል ሸገር አዲስ ላይ ወደ አዲስ አባ ልዉሰድሽ ወደ አዲስ አባ ወደ አዲስ አባ ልዉሰድሽ ከፍቅር አምባ ልዉደስሽ ሸገር ከኔ ሀገር ልዉደስሽ ሸገር ልዉደስሽ ሸገር ብቻዬን እንዳልቸገር ያቀናሁት ስቱን አልፌ ያንቺን ፍቅር ብቻ ሸክፌ ሸገር ቤቴ ከፍቅር አምባ እሽ በይኝ አብረን እንጋባ ወደ አዲስ አባ ልዉሰድሽ ወደ አዲስ አባ ወደ አዲስ አባ ልዉሰድሽ ከፍቅር አምባ ልዉደስሽ ሸገር ከኔ ሀገር ልዉደስሽ ሸገር ልዉደስሽ ሸገር ብቻዬን እንዳልቸገር አንቺ የዉብዳር ፅጌረዳዬ የልቤ ወዳጅ ሁኚ እንግዳዬ አንቺ አይነ ቆንጆ አንቺ አይነ ሌባ ባክሽ ልዉሰድሽ አዲስ አበባ እሽ በይ እንሂድ ሸገር ብቻዬን እንዳልቸገር ፍቅር ነኝ ልቤ ተራራ የአዲስ ልጅ የሸገር አዉራ እሽ በይ እንሂድ ሸገር ብቻዬን እንዳልቸገር ሸገር ላይ ቤቴ ጃን ሜዳ ልዉሰድሽ አትሆኝም ባዳ ወደ አዲስ አባ ልዉሰድሽ ወደ አዲስ አባ ወደ አዲስ አባ ልዉሰድሽ ከፍቅር አምባ ልዉደስሽ ሸገር ከኔ ሀገር ልዉደስሽ ሸገር ልዉደስሽ ሸገር ብቻዬን እንዳልቸገር ሸገር አዲስ ላይ ሆነሽ የበላይ አዱ ገነት ላይ አጠልቅም ፀሀይ ሸገር አዲስ ላይ ሆነሽ የበላይ አዱ ገነት ላይ አጠልቅም ፀሀይ ሸገር አዲስ ላይ ሆነሽ የበላይ አዱ ገነት ላይ አጠልቅም ፀሀይ ሸገር አዲስ ላይ ሆነሽ የበላይ አዱ ገነት ላይ አጠልቅም ፀሀይ
Writer(s): Elias Woldemariam, Mekonen Lemma Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out