Music Video

Metashilgne
Watch {trackName} music video by {artistName}

Featured In

Credits

PERFORMING ARTISTS
Tsehaye Yohannes
Tsehaye Yohannes
Performer
COMPOSITION & LYRICS
Moges Teka
Moges Teka
Songwriter

Lyrics

መጣሽልኝ ብዬ ደስ ሲለኝ ደስ ሲለኝ አለምን ጨብጬ የያዝኳት ሲመስለኝ ገና ከመምጣትሽ ሊሂድ ትይኛለሽ ታበሳጭኛለሽ መጣሽልኝ ብዬ ደስ ሲለኝ ደስ ሲለኝ አለምን ጨብጬ የያዝኳት ሲመስለኝ ገና ከመምጣትሽ ሊሂድ ትይኛለሽ ታበሳጭኛለሽ የመምጫ ሰዓትሽ ረዝሞብኝ ጠብቄ ጠብቄ ስትመጪ ስቦርቅ እያየሽ እንደልጅ ፈንድቄ አታበላሽብኝ ይሄንን የደስታ ስሜቴን አታቀዝቅዥብኝ እባክሽ ጭር አታርጊዉ ቤቴነን ደስታዬን አታበላሽብኝ አትሂጅብኝ አትሂጅብኝ ስሜቴን አታቀዝቅዥብኝ አትሂጅብኝ አትሂጅብኝ ደስታዬን አታበላሽብኝ አትሂጅብኝ አትሂጅብኝ ስሜቴን አታቀዝቅዥብኝ አትሂጅብኝ አትሂጅብኝ ደስ ብሎኝ በመምጣትሽ ሽር ጉድ እያልኩልሽ ቆይተሸ አጫዉቺኝ እንጂ ቸኩለሽ ባክሽ አትሂጂ አትሂጅብኝ ተይ አትሂጅብኝ አትሂጅብኝ ተይ አትሂጅብኝ መጣሽልኝ ብዬ ደስ ሲለኝ ደስ ሲለኝ አለምን ጨብጬ የያዝኳት ሲመስለኝ ገና ከመምጣትሽ ሊሂድ ትይኛለሽ ታበሳጭኛለሽ መጣሽልኝ ብዬ ደስ ሲለኝ ደስ ሲለኝ አለምን ጨብጬ የያዝኳት ሲመስለኝ ገና ከመምጣትሽ ሊሂድ ትይኛለሽ ታበሳጭኛለሽ ነይ ተንተራሺበት ክንዴ ላይ ጊቢና ከእቅፌ ሳወራሽ ይንጋልኝ ለሊቱ ተሰርዞ እንቅልፌ ያን ጣፋጭ የፍቅር ስጦታ ያስለመድሺኝን እንዳትሰስችብኝ በኔ ሞት ሳቅ ጨዋታሽን ደስታዬን አታበላሺብኝ አትሂጅብኝ አትሂጅብኝ ስሜቴን አታቀዝቅዥብኝ አትሂጅብኝ አትሂጅብኝ ደስታዬን አታበላሺብኝ አትሂጅብኝ አትሂጅብኝ ስሜቴን አታቀዝቅዥብኝ አትሂጅብኝ አትሂጅብኝ ደስ ብሎኝ በመምጣትሽ ሽር ጉድ እያልኩልሽ ቆይተሸ አጫዉቺኝ እንጂ ቸኩለሽ ባክሽ አትሂጂ አትሂጅብኝ ተይ አትሂጅብኝ አትሂጅብኝ ተይ አትሂጅብኝ አትሂጅብኝ ተይ አትሂጅብኝ አትሂጅብኝ ተይ አትሂጅብኝ አትሂጅብኝ ተይ አትሂጅብኝ አትሂጅብኝ ተይ አትሂጅብኝ አትሂጅብኝ ተይ አትሂጅብኝ አትሂጅብኝ ተይ አትሂጅብኝ አትሂጅብኝ ተይ አትሂጅብኝ አትሂጅብኝ ተይ አትሂጅብኝ አትሂጅብኝ ተይ አትሂጅብኝ አትሂጅብኝ ተይ አትሂጅብኝ
Writer(s): Elias Woldemariam, Moges Teka Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out