Lyrics

ያሆ በል ያሆ ያሆ በል ያሆ ያሆ በል ያሆ ያሆ በል ያሆ አባዉ ጃልዬ ያሆ አባዉ ጃልዬ ያሆ አባዉ ጃልዬ ያሆ አባዉ ጃልዬ ያሆ ሃይሎጋ እያለ ያሆ መቷል ሊወስዳት ያሆ ልሂድ እያለች ያሆ አትከልክሏት ያሆ በፍቅር ማርኮ ያሆ ልቧን የገዛ ያሆ ኩራት ክብሯ ነዉ ያሆ ስጡት ይዉሰዳት ያሆ ሚስቱን እንደ ሀገር ያሆ የማያስከፍት ያሆ ጀግና ባሏ ያሆ የማያሳፍር ያሆ ይበልጣል እንጂ ያሆ ከፀቡ ፍቅሩ ያሆ የጀግና ልጅ ነዉ ያሆ ጥንትም ከዘሩ ያሆ አባዉ ጃልዬ ያሆ አባዉ ጃልዬ ያሆ አባዉ ጃልዬ ያሆ አባዉ ጃልዬ ያሆ ያሆ ያሆ ያሆ ያሆ ያሆ ያሆ ያሆ ያሆ ያሆ ያሆ ያሆ ያሆ ያሆ ያሆ ያሆ ያሆ ሀይሎጋ ሀይሎጋዬ ሆ ሀይሎጋ ሀይሎጋ ሆ ሀይሎጋ ሀይሎጋዬ ሆ ሀይሎጋ ሀይሎጋ ሆ ሀይሎጋ ይወለድና ሀይሎጋ ሀይሎጋ ሆ ሀይሎጋ የጀግና ልጅ ሀይሎጋ ሀይሎጋ ሆ ሀይሎጋ መሸሽ አያዉቅም ሀይሎጋ ሀይሎጋ ሆ ሀይሎጋ ይሞታል እንጂ ሀይሎጋ ሀይሎጋ ሆ ሀይሎጋ ይወለድና ሀይሎጋ ሀይሎጋ ሆ ሀይሎጋ የአባቱ ምትክ ሀይሎጋ ሀይሎጋ ሆ ሀይሎጋ ይሆናል ጀግና ሀይሎጋ ሀይሎጋ ሆ ሀይሎጋ የሚያብረከርክ ሀይሎጋ ሀይሎጋ ሆ ሀይሎጋ ይወለድና ሀይሎጋ ሀይሎጋ ሆ ሀይሎጋ የአያቱ ጀግና ሀይሎጋ ሀይሎጋ ሆ ሀይሎጋ ይሆናል ጀግና ሀይሎጋ ሀይሎጋ ሆ ሀይሎጋ ብድሩን መላሽ ሀይሎጋ ሀይሎጋ ሆ ሀይሎጋ ሀይሎጋ ሆ ሀይሎጋ ሀይሎጋዬ ሆ ሀይሎጋ ሀይሎጋ ሆ አረ ጎበዝ እህም ነዉ አረ ጎበዝ እህም ነዉ አረ ጎበዝ እህም ነዉ አረ ጎበዝ እህም ነዉ ቢሆንም ታጋሽ እህም ነዉ የማይቆጣ እህም ነዉ አይመለስ እህም ነዉ በሷ ለመጣ እህም ነዉ የሚያኮራት ነው እህም ነዉ በጀግንነቱ እህም ነዉ ለሀገር ይተርፋል እህም ነዉ እንኳን ለሚስቱ እህም ነዉ አረ ጎበዝ እህም ነዉ አረ ጎበዝ እህም ነዉ አረ ጎበዝ እህም ነዉ አረ ጎበዝ እህም ነዉ እልል በሉለት እህም ነዉ ይድመቅ ጭፈራዉ እህም ነዉ ድብልቅልቅ ይበል እህም ነዉ ይጭስ አቧራዉ እህም ነዉ እንድነው የጀግና ወጉ እህም ነዉ ቀብሩም ይደምቃል እህም ነዉ እንኳንስ ሰርጉ እህም ነዉ አረ ጎበዝ እህም ነዉ አረ ጎበዝ እህም ነዉ አረ ጎበዝ እህም ነዉ አረ ጎበዝ እህም ነዉ አረ ጎበዝ እህም ነዉ አረ ጎበዝ እህም ነዉ አረ ጎበዝ እህም ነዉ አረ ጎበዝ እህም ነዉ ጉርምርሜ ና ጉርምርሜ ያሆ በሌ ያሆ በሌ ጉርምርምርምርም ጉርምርሜ ና ጉርምርሜ ያሆ በሌ ያሆ በሌ ጉርምርምርምርም ጉርምርሜ ይወለድና ያሆ በሌ ያሆ በሌ ጉርምርምርምርም ጉርምርሜ የጀግና ልጅ ያሆ በሌ ያሆ በሌ ጉርምርምርምርም ጉርምርሜ መሸሽ አያዉቅም ያሆ በሌ ያሆ በሌ ጉርምርምርምርም ጉርምርሜ ይሞታል እንጂ ያሆ በሌ ያሆ በሌ ጉርምርምርምርም ጉርምርሜ ይወለድና ያሆ በሌ ያሆ በሌ ጉርምርምርምርም ጉርምርሜ የአባቱ ምትክ ያሆ በሌ ያሆ በሌ ጉርምርምርምርም ጉርምርሜ ይሆናል ጀግና ያሆ በሌ ያሆ በሌ ጉርምርምርምርም ጉርምርሜ የሚያብረከርክ ያሆ በሌ ያሆ በሌ ጉርምርምርምርም ጉርምርሜ ይወለድና ያሆ በሌ ያሆ በሌ ጉርምርምርምርም ጉርምርሜ የአያቱ ወራሽ ያሆ በሌ ያሆ በሌ ጉርምርምርምርም ጉርምርሜ ይሆናል ጀግና ያሆ በሌ ያሆ በሌ ጉርምርምርምርም ጉርምርሜ ብድሩን መላሽ ያሆ በሌ ያሆ በሌ ጉርምርምርምርም አረ ጎበዝ እህም ነዉ አረ ጎበዝ እህም ነዉ አረ ጎበዝ እህም ነዉ አረ ጎበዝ እህም ነዉ አረ ጎበዝ እህም ነዉ አረ ጎበዝ እህም ነዉ አረ ጎበዝ እህም ነዉ አረ ጎበዝ እህም ነዉ አረ ጎበዝ እህም ነዉ አረ ጎበዝ እህም ነዉ አረ ጎበዝ እህም ነዉ አረ ጎበዝ እህም ነዉ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out