Lyrics

አይከብድም ሆይ በልብ ያለን ሰው መርሳት አይከብድም ሆይ (አይከብድም ሆይ) እስኪ አንቺኑ ልጠይቅሽ ባንድ ይላል ይቆርጣል ሆይ አይከብድም ሆይ በልብ ያለን ሰው መርሳት አይከብድም ሆይ (አይከብድም ሆይ) እስኪ አንቺኑ ልጠይቅሽ ባ'ንድ ይላል ይቆርጣል ሆይ (እንዴት እንዳቃተኝ ምነው ባየሽ) ተጓዡ ልቤ ደጋግሜ ብገስፀው ባሰበት ሆድ ሊያብሰኝ ባሰበት ኤሄ ሄ ሄ እንኳን ሊመለስ አንቺን እያለ ነው ባዘኑም ገፋበት ማረፊያ ሳጣ ያንን ጊዜ ዞር ብዬ ሳስበው ልንለያይ የቻልነው ኦሆ ሆ ሆ ከመለያየት ሌላ አማራጭ አልነበረም ወይ እላለው አማራጭ ነበር ሳስበው እኔ እምቢ አልሽ እንጂ እምቢ ስል እኔ እንዲ ላትረሺኝ ኡ ላይረሳሽ ጎኔ (ላይረሳሽ ጎኔ) (እርሳት ይለኛል) እርግፍ አድርጌ አንቺን ለመርሳት እኔ አልቻልኩኝም (እርሳት ይለኛል) ወሬ አይደበቅ አንቺም ጨክነሽ አልረሳሺኝም ፍቅሬ አልተውሺኝም (እርሳት ይለኛል) ታድያ ካቃተው ልባችን መቁረጥ ብንወስን (እርሳት ይለኛል) ባለማስተዋል የሆነ ስህተት ስንሰራ አይቀርም ያኔ ያላየነው ኤሄ ሄ ሄ ኤ ሄ ሄ አሃ ሃ ሃ ኡ ኤ ሄ አይከብድም ሆይ በልብ ያለን ሰው መርሳት አይከብድም ሆይ (አይከብድም ሆይ) እስኪ አንቺኑ ልጠይቅሽ ባ'ንድ ይላል ይቆርጣል ሆይ (እንዴት እንዳቃተኝ ምነው ባየሽ) ነጎደ ጊዜው እያየነው ገሰገሰ እንደቀልድ ዕድሜም ሄደ እንደቀልድ ኤሄ ሄ ሄ ስንት ትዝታ ማየት ስንችል ስንት ፍቅር መዋደድ አልሆነኝ እኔ አንቺም ይኸው ካልተለየሽ ከጭንቀት ወይ ካልሸሽ ከጭንቀት ኦሆ ሆ ሆ ይቅር ለእግዚአብሔር ብንባባል እስኪ ምን ነበረበት ተይ አልረፈደም አሁንም የኔ በእግዜሩ መንገድ እንሂድ በወኔ በይ አንቺም ተዪው በይ ተውኩት እኔ (በይ ተውኩት እኔ) (እርሳት ይለኛል) እኔ አምኛለው ያኔ ማጥፋቴ አሁን ገብቶኛል (እርሳት ይለኛል) ከበቂ በላይ አንቺን ማጣቴ አስተምሮኛል ብዙ አሳይቶኛል (እርሳት ይለኛል) መቼም ከስህተት የፀዳ የለም ስህተት ሰርተናል (እርሳት ይለኛል) ታድያ ካለፈው ፍቅሬ ብንማር ተይ ምን ይለናል ፍቅር ይሻለናል ኤሄ ሄ ሄ አሀ ሀ ሁ ኤ ሄ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out