Lyrics

እኔ እና አንቺ ሆነን በተለይ ያረግነው (ምነው) በሳቅ በደስታ አብረን ያወጋነው (ምነው) በሞቴ ስትይኝ ያልኩሽ በሞቴ (ምነው) ከልብሽ ስትወጂኝ ሳፈቅርሽ ካንጀቴ (ምነው) ያንን ሁሉ ዛሬ ትተን ተለያይተን ተረሳስተን ችላ ብለን ያስቀረነው ፍቅራችንን ለምንድነው ያንን ሁሉ ዛሬ ትተን ተለያይተን ተረሳስተን ችላ ብለን ያስቀረነው ፍቅራችንን ለምንድነው ንገሪኝ ምነው ንገሪኝ ምነው ንገሪኝ ምነው ንገሪኝ ምነው ንገሪኝ ምነው ንገሪኝ ምነው ንገሪኝ ምነው ንገሪኝ ምነው ንገሪኝ ምነው ንገሪኝ ምነው ንገሪኝ ምነው ንገሪኝ ምነው ያኔ በአፍላ ፍቅር በጥሩ ሁኔታ (ምነው) እንዳልተጫወትን በሳቅ በደስታ (ምነው) እንዳልተቀናብን በመዋደዳችን (ምነው) ምን አቀዘቀዘው የሞቀው ፍቅራችን (ምነው) ያንን ሁሉ ዛሬ ትተን ተለያይተን ተረሳስተን ችላ ብለን ያስቀረነው ፍቅራችንን ለምንድነው ያንን ሁሉ ዛሬ ትተን ተለያይተን ተረሳስተን ችላ ብለን ያስቀረነው ፍቅራችንን ለምንድነው ንገሪኝ ምነው ንገሪኝ ምነው ንገሪኝ ምነው ንገሪኝ ምነው ንገሪኝ ምነው ንገሪኝ ምነው ንገሪኝ ምነው ንገሪኝ ምነው ንገሪኝ ምነው ንገሪኝ ምነው ንገሪኝ ምነው ንገሪኝ ምነው (ምነው) (ንገሪኝ ምነው) (ንገሪኝ ምነው) (ምነው) (ንገሪኝ ምነው) (ንገሪኝ ምነው) (ምነው) (ንገሪኝ ምነው) (ንገሪኝ ምነው) (ምነው) (ንገሪኝ ምነው) (ንገሪኝ ምነው) (ምነው) (ንገሪኝ ምነው) (ንገሪኝ ምነው) (ምነው) (ንገሪኝ ምነው) (ንገሪኝ ምነው) በምትወጂኝ ጊዜ እንዳስተሳሰብሽ (ምነው) መች ይረሳ ነበር ዘላለም ከልብሽ (ምነው) ምንም አልሆንኩኝም ስለተለየሁሽ (ምነው) ቢሆንም ከልቤ ዛሬም አልረሳሁሽም (ምነው) ያንን ሁሉ ዛሬ ትተን ተለያይተን ተረሳስተን ችላ ብለን ያስቀረነው ፍቅራችንን ለምንድነው ያንን ሁሉ ዛሬ ትተን ተለያይተን ተረሳስተን ችላ ብለን ያስቀረነው ፍቅራችንን ለምንድነው ንገሪኝ ምነው ንገሪኝ ምነው ንገሪኝ ምነው ንገሪኝ ምነው ንገሪኝ ምነው ንገሪኝ ምነው ንገሪኝ ምነው ንገሪኝ ምነው ንገሪኝ ምነው ንገሪኝ ምነው ንገሪኝ ምነው ንገሪኝ ምነው (ምነው) (ንገሪኝ ምነው) (ንገሪኝ ምነው) (ምነው) (ንገሪኝ ምነው) (ንገሪኝ ምነው) (ምነው) (ንገሪኝ ምነው) (ንገሪኝ ምነው) (ምነው) (ንገሪኝ ምነው) (ንገሪኝ ምነው) (ምነው) (ንገሪኝ ምነው) (ንገሪኝ ምነው) (ምነው) (ንገሪኝ ምነው) (ንገሪኝ ምነው)
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out